×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 223/93 በገቢ እና በካፒታል ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብር ለማስቀረት ከሩሲያ ፌዴሬሽንመንግሥት ጋር የተደረገው ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፭ አዲስ አበባ ኅዳር ፳፩ ቀን ፲፱፻፫ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፫ ፲፱፻፵፪ ዓ.ም በገቢ እና በካፒታል ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት ከሩሲያ ፌዴሬሽን መንግሥት ጋር የተደረገው ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ገጽ ፭ሺ፬፻፴፫ አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፫ ፲፱፻፲፫ በገቢ እና በካፒታል ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በሩሲያ ፌዴሬሽን መንግሥት መካከል የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በሩሲያ ፌዴሬሽን መንግሥት መካከል በገቢ እና በካፒታል ላይ የሚከፈ ለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት የሚያ ስችል ስምምነት እ.ኤ.አ ኖቬምበር ፳፮ ቀን ፲፱፻፱ በሞስኮ | Ethiopia and the Government of the Russian Federation in የተፈረመ በመሆኑ ፡ ስምምነቱ በሥራ ላይ የሚውለው ተዋዋዮቹ ሀገሮች በየህጐ ቻቸው ሥርዓት መሠረት ስምምነቱ መፅደቁን አንዱ ለሌላው ካሳወቀበት የመጨረሻ ቀን ጀምሮ እንደሚሆን በስምምነቱ ውስጥ የተገለጸ በመሆኑ፡ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህዳር፳፩ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፡ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ በገቢ እና በካፒታል ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ለማስቀረት ከሩሲያ ፌዴሬሽን መንግሥት ጋር የተደረገው ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፳ ህየን ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ዝሺ፩ ገጽ ፩ሺ፬፻፴፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፭ ኅዳር ፳፩ ቀን ፲፱፻፳ ዓም • ስምምነቱ ስለ መጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በሩሲያ ፌዴሬሽን መንግሥት መካከልእኤአ ኖቬምበር ፳፮ ቀን ፲፱፻፱ በሞስኮ የተፈረመው በገቢ እና በካፒታል ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስ ቀረት የሚያስችለው ስምምነት ፀድቋል ። የገንዘብ ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትሩ አግባብ ካላቸው የመንግሥት አካላት ጋር በመተባበር ስምምነቱ በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። ፬ . አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከኅዳር ፳፩ ቀን ፲፱፻፫ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ኅዳር ፳፩ ቀን ፲፱፻፫ ዓም • ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?