አምሳኛ ዓመት ቍጥር ፩
ያንዱ ዋጋ 0.60
ነ ጋ ሪ ት
ማ ው ጫ
የመንግሥት ምክር ቤት ድንጋጌ ቁጥር ፴፱ ፲፱፻፹፫ የባለብዙ ወገን የኢንቨስትመንት ዋስትና ድርጅት ማቋቋ ሚያ ስምምነትን ለማጽደቅ የወጣ የመንግሥት ምክር ቤት
በኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የመንግሥት ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የመንግሥት ምክር ቤት ድንጋጌ ቁጥር ፴፱፲፱፻፹ F የባለብዙ ወገን የኢንቨስትመንት ዋስትና ድርጅት ማቋቋሚያ ስምምነትን ለማጽደቅ የወጣ የመንግሥት ምክር ቤት ድንጋጌ
« ኢትዮጵያ 300
ድርጅት ማቋቋሚያ ስምምነት እ.ኤ.ኦ
ኢትዮጵያ የባለብዙ ወገን የኢንቨስትመንት ዋስትና
ትቅደም »
፲፱፻፺ የፈረመች ስለሆነ ፤
የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሥት ምክር ቤት ይህንኑ ስምምነት ያጸደቀው ስለሆነ I በሕ ı መንግሥቱ አንቀጽ ፹፪፫ መሠረት የሚከተለው
ተደንግጓል ።
፩. አጭር ርዕስ ፤
ይህ ድንጋጌ « የባለብዙ ወገን የኢንቨስትመንት ዋስትና ድርጅት ማቋቋሚያ ስምምነት ማጽደቂያ የመንግሥት ምክር ቤት ድንጋጌ ቁጥር ፴፱ / ፲፱፻፹፫ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፪. ስምምነቱ ስለመጽደቁ
የባለብዙ ወገን የኢንቨስትመንት ዋስትና ድርጅት ማቋ ቋሚያ ስምምነት ጸድቋል
፫. ድንጋጌው የሚጸናበት ጊዜ ፤
ይህ ድንጋጌ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጸና ይሆናል
አዲስ አባበ * ጥቅምት ፳፬ ቀን ፲፱፻፹፫
መንግሥቱ ኃይለማርያም
የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ፕሬዚዳንት
አዲስ አበባ ጥቅምት ፳፬ ቀን ፲፱፻፹፫ ዓ.ም.
ፖስታ ሣጥን ቁጥር ፩ሺ፲፫ (1013)