የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፩ አዲስ አበባ ጥር ፳፯ ቀን ፪ሺ፩ ዓ.ም.
ደንብ ቁጥር ፩፻፷ / ፪ሺ፩
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደርን እንደገና ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ……….... ገጽ ፬ሺ ö ፻፶
በተካሄደው የመሠረታዊ የአሠራር ሥርዓት ለውጥ ጥናት ግኝት መሠረት የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር እንደገና ማቋቋሚያ ደንብ የሚያስፈልገው ሆኖ በመገኘቱ ፤
ደንብ ቁጥር ፩፻፰ / ፪ሺ፩
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደርን እንደገና ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ክፍል አንድ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የአስፈፃሚ አካላትን _ ስልጣንና | NOW, THEREFORE, this Regulation is issued by the
ተግባር ለመወሰን የወጣውን አዋጅ ለማሻሻል በወጣው
አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ ‹‹ የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደርን እንደገና ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፷ / ፪ሺ፩ ›› ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
አዋጅ ቁጥር ፮፻፫ / ፪ሺ፩ አንቀጽ ፪ ንዑስ አንቀጽ ፰ | the Definition of Powers and Duties of the Executive
በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን ደንብ አውጥ ______
በዕጣ አወጣጥ ወይም በማናቸውም ሌላ ዘዴ የሚታወቅበት ጨዋታ ወይም ድርጊት ሲሆን ቶምቦላን ወይምራፍልን ፣ ሎቶን ፣ ቶቶን ፣ ፈጣን ሎተሪን ፣ የቁጥር ሎተሪን ፣ የተደራራቢ ቢንጎን ፣ የስፖርት ውርርድ ሎተሪንና ሌሎች ተመሳሳይ ድርጊቶችን ይጨምራል ፣
ያንዱ ዋጋ
የቃሉ አግባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ | 2. በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ ፤
| WHEREAS, it is become necessary to re - establish the
ነጋሪት ጋዜጣ /.ሣ.ቁ ፹ሺ፩