የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፵፯ አዲስ አበባ - ሰኔ ፲፮ ቀን ፲፱፻ኝ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፰ ፲፱፻፲ ዓ . ም የማዕድን ( ማሻሻያ ) አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፰ ፲፱፻፲ የማዕድን አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ የማዕድን አዋጅን ማሻሻል በማስፈለጉ ፡ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመን ግሥት አንቀጽ ፵፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ _ ይህ አዋጅ “ የማዕድን ( ማሻሻያ ) አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፫ / ፲፱፻፵ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። የማዕድን አዋጅ ቁጥር ፴፪ / ፲፱፻ዥኚ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፡ ፩ . የአዋጁ አንቀጽ ፵ ሙሉ በሙሉ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፵ ተተክቷል ፡ “ ጫ የመሬት ኪራይን በሚመለከት ይህ ማሻሻያ አዋጅ ከመውጣቱ በፊት በማዕድን ስምምነት ውስጥ ከኢንቨስተሩ ( ከባለሀብቱ ) ጋር ስምምነት የተደረ ሰባቸው የኪራይ ተመኖች በውሉ መሠረት የኪራይ ዘመኑ እስከሚጠናቀቅበት ድረስ እንደተ ጠበቁ ይሆናሉ ። ” ፪ . የአዋጁ አንቀጽ ፴፮ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እንደተሻሻለ እንደገና በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ተሻሽሏል ፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ . ሣቁ• ሺ፩ ገጽ ፯፻ሮ፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፯ ሰኔ ፲፮ ቀን ፲፱፻፲ ዓም “ ( ፩ ) የብሔራዊ ክልላዊ መስተዳድሮች ለባሕላዊ የማዕድን ማምረት ሥራዎች እና በሀገር ውስጥ ባለሀብቶች ብቻ ለሚካሄዱ የፍለጋ ፡ የምርመራ ፣ አነስተኛ የማዕድን ማምረት ሥራዎችና የኮንስት ራክሽን ማዕድናት ፈቃድ የመስጠት ሥልጣን የተሰጣቸው ሲሆን ለሌሎችማናቸውም የማዕድን ሥራዎች ፈቃድ የሚሰጠው ሚኒስቴሩ ነው ። ሆኖም የማዕድን ቀት ፡ እwፃፉትፊራኛ ማምረትን ያጣመረ ፈቃድ ሲሆን ሚኒስቴሩ ፈቋድ የሚሰጠው በቅድ ከሚኒስትሮች እምስ ትሕሪያ በሙጠትይሆነል ። * ፫ - የአንቀጸማንትስ እንቀጽ ( ፪ ) ( ረ ) ጵሠርከስተሕው ኦዲንዮሳኦንቀጽ ፴ሩ ተተክቷል ; . ሌሎች ክፍያዎች የመሰብሰብና ኦዲት ሮያሊቲና / 3 . . Effective De የማድረግኦል ይኖረቅል ' ! ጌታ ; 3 : Effective Date . : ! : : : _ ፫ - አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ _ of June , 1998 . “ - “ ይህ አዋጅ በሰኔ፲፮ንግዐየኝ ም• ጀምሮ የጸና ይሆናል ። ' ፮ ዋንግ፱፻፳ . ም ጀምሮ የጸና ይሆርን . | … … … … አዲስኢቢሲሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻፶ዓም : : : : : : : : ተ : : : : : : : : ! ! . ፣ . . - ዶ / ርኒንሰጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ . . ፕሬስ ታ ፡ . . } ! ! { { : : . : 3 ንብ ና ። መመመመመመመ | 20 [ } } } { ገ / ዲፕ ቱ ቲ ታ ! ! ጋ ብና ' ' } : { ፡ ፡ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት : ዘተ . ! ( : : : : : 331 ታ : : : : : : : : : ! ! ! : ' ' ?