×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አባይ የቴክኒክ አገልግሎት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስት ሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 189/1987

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አምሳ ሶስተኛ ዓመት ቍጥር ፺፬
ነ ጋ ሪ ት
የአንዱ ዋጋ
፩ አጭር ርዕስ
ማ ው ጫ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፹፱ ፲፱፻፹፮ አባይ የቴክኒክ አገልግሎት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስት ሮች ምክር ቤት ደንብ. ገጽ ፬ ፮
የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፹፱ ፱ TW ፮ አባይ የቴክኒክ አገልግሎት ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚ ኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት የል ማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፯፩ ሀ | መሠረት ይህንን ደንብ አውጥቷል ።
በ ኢት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ይህ ደንብ « አባይ የቴክኒክ አገልግሎት ድርጅት ማቋ ቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፹፱ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፪. መቋቋም
፩. አባይ የቴክኒክ አገልግሎት ድርጅት (ከዚህ በኋላ « ድርጅት » እየተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የል ማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ።
፪. ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ።
ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ይሆናል ።
አዲስ አበባ ሐምሌ ፩ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ ም.
ጋ ዜ ጣ
የፖስታ ሣጥን ቍ.፹ሺ፩ (80,001)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?