×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁ፫/፲፱፻፲፭ የጉምሩክ ቀረጥ ማስከፈያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት(ማሻሻያ) ደንብ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፳፭ አዲስ አበባ ጥር ፱ ቀን ፲፱፻፶፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፯ / ፲፱፻፶፭ ዓ.ም የጉምሩክ ቀረጥ ማስከፈያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ( ማሻሻያ ) ደንብ ገጽ ፮፻፳፮ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፰፩ / ፲፱፻፲፭ ዓ.ም የጉምሩክ ቀረጥ ማስከፈያ ደንብን ለማሻሻል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፷፯ አንቀጽ ፭ እና በዓለም አቀፍ የተዋሀደ የሸቀጦች አሰያየምና አመዳደብ ሥርዓት ኮንቬንሽን | international Convention on the Harmonized Commodity ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፳፯ ፲፱፻፲፭ አንቀጽ ፬ መሠረት ይህን \ Description and Coding System Ratification Proclamation ደንብ አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የጉምሩክ ቀረጥ ማስከፈያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ( ማሻሻያ ) ደንብ ቁጥር ብሀየኝ፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ ከጉምሩክ ቀረጥ ማስከፈያ ደንብ ቁጥር ፩፻፳፪ ፲፱፻፳፭ ጋር ተያይዞ የሚገኘው የጉምሩክ የዕቃ ቀረጥ ሥርዓትና ተመን ሠንጠረዥ ( እንደተሻሻለ ) ከዚህ ደንብ ጋር በተያያዘው ሠንጠረዥ እንደገና ተሻሽሏል ። የሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ የእቃዎች አመዳደብ የተሳሳተ ሆኖ ሲያገኘው አመዳደቡ እንዲስተካከል የማድረግ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ : ፰ሺ፩ ንጽ ፮፻፷፮ ( 4 ) ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፭ ጥር ፪ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም ደንቡ የሚጸናበት ጊዜ ይህ ደንብ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ጥር ፬ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?