የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እሥራሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፪ አዲስ አበባ ህዳር ፰ ቀን ፲፱፻፲፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፪ / ፲፱፻፲፰ ዓ.ም ለግልገል ጊቤ II የኤሌክትሪክ ኃይል ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከጣልያን ሪፐብሊክ መንግሥታት ለማግኘት | Hydroelectric Project Ratification Proclamation .... የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ገጽ ፫ሺ፫፻፭ አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፪ / ፲፱፻፲፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በጣሊያን ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ለግልገል ጊቤ II የኤሌክትሪክ ኃይል ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ ፪፻፳ሚሊዮን ዩሮ በሁለት መቶ ሃያ ሚሊዮን ዩሮ / የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጣልያን ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል እ.ኤ.አ. ኤፕሪል ፬ ቀን ፪ሺ፭ በአዲስ አበባ ( Two hundred twenty million Euros ) for financing የተፈረመ በመሆኑ ፣ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት ፫ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለግልገል ጊቤ II የኤሌክትሪክ ኃይል ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከጣልያን ሪፐብሊክ መንግሥታት ለማግኘት የተፈረመው ስምምነት ማዕደቂያ ፬፻፪፪ / ፲፱፻፲፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፲ ሺ፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፪ ህዳር ፰ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም ምምነቱ መፅደቅ ትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጣልያን ሪፐብሊክ ፬ ቀን ፪ሺ፭ የተፈረመው በድር ስምምነት ፀድቋል ፡፡ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ምምነቱ የተገኘውን ፪፻፳ሚሊዮን ዩሮ በሁለት ሃያ ሚሊዮን ስምምነቱ ተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ተሰጥቶታል ፡፡ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከህዳር ፰ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ህዳት ፰ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት