×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የፖስታ አገልግሎት ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 296/1972

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ አንደኛ ዓመት ቍጥር ፱

የጋዜጣው ዋጋ
ባገር ውስጥ ባመት
ለውጭ አገር እጥፍ ይሆናል "
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ን ጉ ሠ ነ ገ ሥ ት መ ን ግ ሥ ት "
ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
አዋጅ ቊጥር ፪፻፺፭ ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
የ h ዝባዊ ቻይና ብድር ስምምነት አዋጅ
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት
በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ "
አዋጅ ቊጥር ፪፻፺፮ ፲፱፻፷፬ ዓ. ም. የፖስታ አገልግሎት ማሻሻያ አዋጅ
አዋጅ ቊጥር ፪፻፺፭ ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
ገጽ ፷፫
ገጽ ፷፬
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥትና በሕዝባዊ ቻይና መንግሥት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽ ደቅ የወጣ አዋጅ "
ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ
ከሕዝባዊ ቻይና መንግሥት ለኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ሁለት መቶ ሚሊዮን (200,000,000) ሬንሜንቢ ዮዋን ብድር ያለ ምንም ወለድ ፈቅዶ የብድሩ ስምምነት
እ- ኤ- አ- ጥቅምት ፱ ቀን ፲፱፻፸፩ ዓ. ም. በፔኪንግ ስለ ተፈረመ ፤
የብድሩም ስምምነት ለሕግ መምሪያና ለሕግ መወሰኛ ምክር ቤቶቻችን እንዲያጸድቁት ቀርቦ ፤
የሕግ መምሪያና የሕግ መወሰኛ ምክር ቤቶቻችንም ይህ ንኑ የብድር ስምምነት ስለተቀበሉት ፤
እኛም ዛሬ የካቲት ፯ ቀን ፲፱፻፷፬ ዓ. ም. ይህንኑ የብ ድር ስምምነት ስለአጸደቅነው ፤
፩ ይህ አዋጅ « የ፲፱፻፷፬ ዓ. ም. የሕዝባዊ ቻይና ብድር ስምምነት አዋጅ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፪ / « የብድር ስምምነት » ማለት በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገ ሥት መንግሥትና በሕዝባዊ ቻይና መንግሥት መካ ከል እኤ አ / ጥቅምት ፱ ቀን ፲፱፻፸፩ ዓ.ም. የተፈረ መው ስምምነት ነው ።
አዲስ አበባ የካቲት ፲፫ ቀን ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተል "
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፫፻፷፬ (1364)
| Ethiopian Government and the Government of the People's Republic of China providing for the granting by the Govern
በሕገ መንግሥታችን በ፴ኛው ፤ በ፴፬ኛው ፤ በ፹፰ኛውና በ፩፻፲፱ነኛው አንቀጽ የተጻፈውን ተመልክተን የሕግ መምሪ ያና የሕግ መወሰኛ ምክር ቤቶቻችን የመከሩበትን ፈቅደን by approve thie resolutions of Our Chamber of Deputies and ቀጥሎ ያለውን አውጀናል ።

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?