የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አሥራሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፵፬ ዲስ ኣበባ ሐምሌ ፲፮ ቀን ፲፱፻፺፱
ማ ው ጫ
አዋጅ ቁጥር ፭፻፴፰፲፱፻፺፱ ዓ.ም
ም
ሞች መጠጥ ውኃና ሳንቴሽን ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ International Development Association Financin ዐቀፍ የልማት ማኅበር ብድር ለማግኘት የተፈረ | Agreement for financing the Urban Water Supply an
· የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ … ገጽ ፫ሺ፮፩
አዋጅ ቁጥር ፭፻፴፰፲፱፻፺፱
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
ለከተሞች መጠጥ ውኃና ሳንቴሽን ፕሮጀክት 1 ስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ ፵፫ሚሊዮን፯፻ሺ ኤስ. ¦ አር / አርባ ሶስት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሺህ ኤስ. ኒ አር / የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና ዓለም ዐቀፍ የልማት ማህበር መካከል እ.ኤ.አ. ሜይ ፲፮ ቀን ፪ሺ፯ በአዲስ አበባ ከተማ የተፈረመ በመሆኑ ፤
መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም ዐቀፍ ውሎች ተፈፃሚ ከመሆናቸው በፊት መፅደቅ ስላለባቸው I
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራ ላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፲፬ ቀን ፲፱፻፺፱ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደ ቀው ስለሆነ ፤
ያንዱ ዋጋ
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / | 55 Sub - Articles (1) and (12) of the Constitutic እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ.