ኦምሳ ሦስተኛ ዓመት ቍጥር ፯
የአንዱ ዋጋ
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር
ነ ጋ ሪ ት
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶፭ ፲፱፻፹፮ ዓ. ም. የጉምሩክ አስተላላፊነት ሥራ ፈቃድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ.
ገጽ ፪፻፺፪
የሚኒስትሮች ም ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶፭ ፲፱፻፹፮ ስለ ጉምሩክ አስተላላፊነት ሥራ ፈቃድ አሰጣጥ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚኒስ ትሮች ምክር ቤት ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬ (፪) እና በጉምሩክ አዋጅ ይህንን ደንብ
ቁጥር ፩፻፵፭ ፲፱፻፵፯ አንቀጽ ፩፻፲፯ መሠረ ስ
አውጥቷል ።
፩ አጭር ርዕስ ፥
ይህ ደንብ « የጉምሩክ አስተላላፊነት ሥራ ፈቃድ ትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶፭ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፪ · ትርጓሜ v
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት
የተወካዮች ምክር ቤት
ተጠባባቂነት የወጣ
በዚህ ደንብ ውስጥ
ከማስገባት ከአገር ከማስወጣት በአጠቃላይ ዕቃዎች በጉምሩክ ክልል ውስጥ ከሚኖራቸው እንቅስቃሴና መጋዘን ከሚከማቹበት ሁኔታ ጋር የተያያዙ የጉም ሩክ ፎርማሊቲዎችን ስለሌላ ሰው ሆኖ የማስፈጸም ተግባር ለማከናወን የሚያስችል ፊቃድ የተሰጠው
ሰው ነው *
፪ · « ሰው » ማለት የተፈጥሮ ሰው ወይም በሕግ የሰውነት መብት የተሰጠው አካል ነው ፥
፫ · « ፈ ቃድ » ማለት በዚህ ደንብ መሠረት የሚሰጥ የአስ ተላላፊነት ሥራ ለማከናወን የሚያስችል የሥራፈቃድ
አዲስ አበባ ጥር ፳፬ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
የፖስታ ሣጥን ቍ.፹ሺ፩ (80,001)