×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፫፻፫/፲፱፻፵፮ ዓም በጦርነት ጊዜ ቅርሶችን ለመጠበቅ የተፈረመውን ስምምነት እና ፕሮቶኮሉን ለመቀበል የወጣ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አሥረኛ ዓመት ቁጥር ፫ አዲስ አበባ ጥቅምት ፲፯ ቀን ፲፱፻፶፮ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፫ / ፲፱፻፵፮ ዓም • በጦርነት ጊዜ ቅርሶችን ለመጠበቅ የተፈረመውን ስምምነት እና ፕሮቶኮሉን ለመቀበል የወጣ አዋጅ ገጽ ፪ሺ፬፻፳፬ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፫ / ፲፱፻፲፮ በጦርነት ጊዜ ቅርሶችን ለመጠበቅ የተደረገውን ስምምነት እና ፕሮቶኮሉን ለመቀበል የወጣ አዋጅ በጦርነት ጊዜ ቅርሶችን ለመጠበቅ እኤአ ሜይ ፲፬ ቀን ፲፱፻፶፬ በሄግ የተደረገውን ስምምነት በኢትዮጵያ መቀበል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፣ ይህ ስምምነትና ፕሮቶኮል የኢትዮጵያ ባህላዊ ቅርሶችን | May 1954 ; ለመጠበቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ የሚኖረው በመሆኑ ፣ ይህንን ስምምነትና የመጀመሪያ ፕሮቶኮል የኢትዮጵያ | Cultural Heritage ) ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጥቅምት ፲፯ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓም ባደረገው ስብሰባ የተቀበለው 1 the Federal Democratic Republic of Ethiopia has Accede said በመሆኑ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕጉ መንግሥት አንቀጽ ፲፩ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት | sub - Articles ( 1 ) and ( 12 ) of the Constitution of the Federal የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ በጦርነት ጊዜ ቅርሶችን ለመጠበቅ የተፈረ መውን ስምምነት እና ፕሮቶኮሉን ለመቀበል የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፫ / ፲፱፻፶፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ቪ፱፳፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፤ ጥቅምት ፲፯ ቀን ፲፰ ዓም ጅ ስምምነቱን ስለመቀበል እኤአ ማይ ፲፬ ቀን ፲፱፵፬ በጦርነት ጊዜ ቅርሶች ለመጠበቅ በሄግ የተፈረመው ስምምነትና የመጀመሪያው ፕሮቶኮሉ ተቀባይነት አግኝቷል ። ፫ የኢትዮጵያ ቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን ሥልጣንና [ 3. Powers and Responsibility of Authority for Research & ኃላፊነት የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን አግባብ ካላቸው የፈደ ራልና የክልል መንግሥታዊ እና መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች እንዲሁም ከኅብረተሰቡ ጋር በመተባበር ስምም ነቱን በሥራ ላይ የማዋልና አፈጻጸሙንም የመከታተል ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥቅምት ፲፯ ቀን ፲፱ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ጥቅምት ፲፯ ቀን ፲፱ ዓም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ርና ሰምተያደርጉታቱ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?