የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ እሥረኛ ዓመት ቁጥር ፻፰ አዲስ አበባሐምሌ 5 ቀን ፲ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፫ / ፲፱፻፮ ዓ.ም የኢትዮጵያ የጥራትና የደረጃዎች ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ...... ገጽ ፪ሺ፰፻፩ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፫ / ፲፱፻፮ የኢትዮጵያ የጥራትና የደረጃዎች ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ ባለሥልጣን የኢትዮጵያ የጥራትና ማቋቋሚያ አዋጅን ማሻሻል በማስፈለጉ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ 55 ( ወ of the Constitution of the Federal Democratic መንግሥት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ « የኢትዮጵያ የጥራትና የደረጃዎች ባለሥልጣን ማቋቋሚያ / ማሻሻያ / ኣዋጅ ፬፻፲፫ / ፲፱፻፳ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ & ማሻሻያ የኢትዮጵያ የጥራትና የደረጃዎች ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ ከተለው ተሻሽሏል ። ያንች ጋ 2 ፡ 30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ ሺ ፩ ጽ ፪ሺ፰፻፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ ሐምሌ ፳፯ ቀን ፲ ዓ.ም ፩ / የአዋጁ አንቀጽ ፪ ንዑስ አንቀጽ / ፪ / ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ / ፪ / ተተክቷል ፤ « ፪ / ባለሥልጣኑ ተጠሪነቱ ለንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ይሆናል ፡፡ » ፪ / የአዋጁ አንቀጽ ፯፡ ፰ ፣ ፬ እና ፲ ተሠርዘው በሚከተሉት አዲስ አንቀጽ ፯፡ ፰ ፣ ፬ እና ፲ ተተክተዋል ፤ « ፯ የባለሥልጣኑ ኣቋም ባለሥልጣኑ ፩ / የደረጃዎችና የሰርቲፊኬሽን ካውንስል ' ካውንስል እየተባለ የሚጠራ / ፣ ፪ / በመንግሥት ዲሬክተር ፣ ፫ / እንዳስፈላጊነቱ በንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ ዲሬክተሮች ፣ እና ፬ / አስፈላጊው ሠራተኞች ፣ ይኖሩታል ፡፡ ፰ . የካውንስሉ አባላት የካውንስሉ ሰብሳቢና አባላት በመንግሥት ይሾማሉ ፤ ቁጥራቸውም እንዳስፈላጊነቱ ይወሰናል ፡፡ ፬ የካውንስሉ ሥልጣንና ተግባር ካውንስሉ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባሮች ይኖሩታል ፤ ፩ / ባለሥልጣኑ አዘጋጅቶ በሚያቀርባቸው ብሔራዊ የጥራትና የደረጃዎች ፖሊሲና ስትራተጂ ይመክራል ፤ በመንግሥት ሲፀድቁም ለአፈጻጸማ ቸው የሚያስፈልጉ መመሪያዎችን ያወ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፰ ሐምሌ ፳፯ ቀን ፲፱፻፵ ዓ.ም 3 ከውንስሉ አባላት ገጽ ፪ሺ፰፻፫ ፪ / የኢትዮጵያ ደረጃዎችን ያፀድቃል ፤ ፫ / ለሠርቲፌኬሽን ተፈጻሚነታቸው አስገዳጅ ውጤቶች ፣ የሥራ ሂደቶችንና የአሠራር ሥርዓቶ ችን ደረጃዎች ይወስናል ፤ ፬ / በአገር ውስጥ ለሚሠሩ የጥራት ሠር ቲፊኬሽን አካሎች ፣ የኢንስፔክሽን አካ ላቦራቶሮች ፣ ሬሽን ላቦራቶሮችና ከነዚህ ሥራዎች ጋር በተያያዘ ብቃት ላላቸው ባለሙያዎች እንዲሰጥና እንዲመዘገቡ ይፈቅዳል ፤ እንዳስፈላጊነቱ የቴክኒክ አማካሪ ኮሚቴ ያቋቁማል ፣ አባላቱን ይሰይማል ፤ ከኮሚቴው በሚቀርብለት የቴክኒክ ግምገማ ሪፖሪት ላይ ይወስናል ፤ ፮ / ለጥራት ማኅተምና ባለሥልጣኑ ለሚሰ ጣቸው ሌሎች አገልግሎቶች የሚጠየቁ ክፍያዎችን ተመን ያፀድቃል ፡፡ ፫ የካውንስሉ ስብሰባ ፩ / ካውንስሉ መደበኛ ስብሰባውን በየሶስት ወሩ አንድ ጊዜ ያደርጋል ፤ ሆኖም እንዳ ስፈላጊነቱ በሰብሳቢው ወይም ከአንድ ሶስተኛው ባላነሱ አባላቱ ሲጠየቅ በማና ቸውም ጊዜ ሊያደርግ ይችላል ፡፡ ፪ / ሰብሳቢውን ጨምሮ ውስጥ ከግማሽ በላይ ከተገኙ ምልዓተ ጉባዔ ይሆናል ፡፡ ፫ / የካውንስሉ ውሳኔዎች በድምጽ ብልጫ ያልፋሉ ፤ በእኩል የተከፈለ ሲሆን ሰብሳቢው ወሳኝ ድምጽ ይኖረዋል ፡፡ ፬ / የዚህ አንቀጽ ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆኖ ካውንስሉ የራሱን የአሠራር መመሪያ ሊያወጣ ይችላል ፡፡ » መ ቪ፰፻፬ ዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር 3 ሐምሌ 8 9 ፫ / በአዋጁ አንቀጽ ፲፩ ውስጥ « ዋና ሥራ አስኪያጅ » እና « ቦርድ » የሚሉት ተሰርዘው እንደ ቅደም ተከተላቸው « ዋና ዲሬክተር » እና « የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር » በሚሉት ተተክተዋል ፡፡ ፫ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ በፌዴራል ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሐምሌ ፳ ቀን ፲፱፻ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት