የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አሥራ ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፵፬ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፱ ቀን ፪ሺ፬ ዓ.ም
አዋጅ ቁጥር ፯፻፶፩ / ፪፬ ዓ.ም
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ | Agreement on Cultural and Arts Cooperation መንግሥት እና በኩዌት መንግስት መካከል የተደረገው | between the Government of the Federal Democratic የባህልና ጥበባት ትብብር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ | Republic of Ethiopia and the Government of the ገጽ ፮ሺ፻፷፮
አዋጅ ቁጥር ፯፻፶፩ / ፪ሲ፬ ጅ ቁጥር
በኢትዮጵያ. ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና
_ በኩዌት መንግስት መካከል የተደረገውን የባህልና ጥበባት
ትብብር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
ያንዱ ዋጋ
አጭር ርዕስ
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በኩዌት መንግስት መካከል የተደረገው የባህልና ጥበባት ትብብር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ (ጥር ፯፻፶፩ / ፪ሺ፬ ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡
Arts Cooperation between the Government of the
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በኩዌት መንግስት መካከል የባህልና | ጥበባት ትብብር ስምምነት ግንቦት ፭ ቀን ፲፱፻፺፱ ዓ.ም | Government of the State of Kuwait was signed in በኩዌት የተፈረመ በመሆኑ
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት | Representatives of the Federal Democratic Republic
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ (፩) እና (፲፪) መሠረት | Article 55 sub - article (1) and (12) of the Constitution የሚከተለው ታውጇል ፡፡