የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፤ [ አዲስ አበባ ኅዳር ፳፱ ቀን ፲፱፻፫ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፭ ፲፱፻፫ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና በኤርትራ መንግሥታት መካከል የተደረገው የሰላም ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ገጽ ፲ሺ፬፻፴፯ አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፭ / ፲፱፻፫ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና በኤርትራ መንግሥታት መካከል የተደረገውን የሰላም ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግ ሥትና በኤርትራ መንግሥት መካከል የነበረውን ግጭት ለማስቆም በአፍሪካ አንድነት ድርጅትና በሌሎች አደራዳሪ ሦስተኛ ወገኖች | ment of the Federal Democratic Republic of Ethiopia and the አማካኝነት የተደረሰውን የሰላም ስምምነት የሕዝብ ተወካዮች | Government of the State of Eritrea , through the conciliation ምክር ቤት እንዲያጸድቀው የቀረበ በመሆኑ፡ የተደረሰው ስምምነት የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም የሚያስ ከብርና ለአካባቢያችን ሰላም መስፈን ከፍተኛ አስተዋጽኦ | Governments is found to be of paramount importance in የሚኖረው በመሆኑ፡ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ኅዳር ፳፬ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ፡ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፵፭ ፩ እና ፲፪ መሠረት የሚከተለው | ( 1 ) and ( 12 ) of Article 55 of the Constitution of the Federal ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብ ሊክና በኤርትራ መንግሥታት መካከል የተደረገው የሰላም ስምምነት ማጸደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፭ ፲፱፻፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ሺ፩ ገጽ ፩ሺ፪፻፴፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፯ ኅዳር ፳፬ ቀን ፲፱፻፰ ዓም : ፪ ስምምነቱ ስለመጽደቁ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ይህንን ስምምነት ከኤርትራ መንግሥት ጋር እንዲፈራረም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተስማምቶበታል ። ፫ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ የሁለቱ አገሮች መንግሥታት ከተፈራረሙበት ቀን ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ኅዳር ፳፱ ቀን ፲፱፻፫ ዓም : ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ