DEO______ የኢትጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፴፩ አዲስ አበባ መጋቢት ፲፭ ቀን ፪፱ ዓ.ም
ደንብ ቁጥር ፬፻ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ - አበረታች ቅመሞቕ ጽሕፈት ቤት | Ethiopia National Anti - Doping Office Establishment ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ … ገጽ ፱ሺ፭፻፺፪
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፬፻ / ፪ሺ፱ Council of Ministers Regulation No. 400/2017 የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ - አበረታች ቅመሞች ጽሕፈት ቤትን | COUNCHL OF MINISTERS REGULATION TO
ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ WHEREAS, the House of Peoples ' Representatives ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፺፱ ዓ.ም ባካሄደው | of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has አራተኛ ልዩ ስብሰባ ስፖርትን በተመለከተ የወጣውን የፀረ- | ratified the International Conventions Against Doping in አበረታች ቅመሞች ዓለም አቀፍ ስምምነትን በአዋጅ ቁጥር | Sport at its 4ºh extra ordinary session held on the 7th day of ፭፻፶፬ / ፲፱፻፺፱ ያፀደቀው በመሆኑ ፤
ያንዱ ዋጋ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት
ፌደራላዊ
ዴክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር
ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፱፻፲፮ / ፪ሺ፰ አንቀጽ ፭ እና | 39 of the Definitions of Powers and Duties of the
አንቀጽ ፴፱ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል
____ ኢትዮጵያ
ክፍል አንድ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ " የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ - አበረታች ቅመሞች ጽሕፈት ቤት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፬፻ / ፪ሺ፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል
፪. ትርጓማ. በዓለም አቀፉ የፀረ - አበረታች ቅመሞች ሕግ አባሪ ፩ የተሰጡት ትርጓሜዎች እንደተጠበቁ ሆነው በዚህ ደንብ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ..ቀ, ፹ሺ፩