×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 220/93 ከሱዳን ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገው ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ለማስፋፋት እና ዋስትና ለመስጠት የተደረገው ስምዎ ምቕላ | of the Federal Democratic Repbulic of Ethiopia and the የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፪ አዲስ አበባ- ኅዳር ፳፩ ቀን ፲፱፻፫ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፳ / ፲፱፻፫ ዓ.ም ከሱዳን ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማስፋ ፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገው ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፳ ፲፱፻ዥ ከሱዳን ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል ኢንቨስትመንትን ማርች ፯ ቀን ፪ሺህ ካርቱም ላይ የተፈረመ ስለሆነ ፣ ስምምነቱ በሥራ ላይ የሚውለው ተዋዋዮቹ ሀገሮች በየሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቶቻቸው መሠረት ስምምነቱ መጽደቁን አንዱ ለሌላው በጽሑፍ ካሳወቀበት የመጨረሻው ቀን ጀምሮ ከሚቆጠር | Agreement shall enter into force thiry ( 30 ) days after the የ፴ ቀናት ጊዜ በኋላ እንደሚሆን በስምምነቱ ውስጥ የተገለፀ | parties have notified each other , in writing , that their በመሆኑ፡ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህዳር፳፩ ቀን ፲፱፻፶ዓም | the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratified said ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፡ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፲፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲ g | 2000 ; መሠረት ከዚህ እንደሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ ከሱዳን ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመ ንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገው ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፳ / ፲፱፻፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ሸ፩ሺ፱፻፳፫ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፪ ኅዳር ፳፩ ቀን ፲፱፻ ዓ.ም. Federal Negarit Gazeta – No. 2 30 November , 2000Page 1428 ስምምነቱ፡ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት እ.ኤ.አ ማርች ፯ ቀን ፪ሺህ በካርቱም ከተማ የተፈረመው ስምምነት ጸድቋል ። • የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ባለሥልጣን ኃላፊነት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ባለሥልጣን ስምምነቱ በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከህደር ፳፩ ቀን ፲፱፻ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ኅዳር ፳፩ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓም : ዶ ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?