አምሳ ሶስተኛ ዓመት ቍጥር ፩፻
ነ ጋ ሪ ት
የአንዱ ዋጋ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፺፭ ፲፱፻፹፮ የአዲስ መካኒካል ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፬፻፶፰
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፺፭ ፲፱፻፹፮ አዲስ መካኒካል ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚኒ ስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፹ አንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት የል ማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭፲፱፻፹፬ በአንቀጽ ሀ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
፩. አጭር ርዕስ
፫. ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ይህ ደንብ « የአዲስ መካኒካል ድርጅት ማቋቋሚያ የሚ ኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፺፭ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፪. መቋቋም
አዲስ መካኒካል ድርጅት (ከዚህ በኋላ « ድርጅት » እየተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ።
፪. ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻ⓜ፬ መሠረት ይተዳደራል #
አዲስ አበባ ሐምሌ ፩ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ይሆናል " ዋናው መሥሪያ ቤት
የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ይሆናል ። እንዳስፈላጊነቱም በማናቸውም ሥፍራ ቅር ንጫፍ ሊኖረው ይችላል ።
ጋ ዜ ጣ
የፖስታ ሣጥን ቍ፹ሺ፩ (80,001)
፵፯፩ | of the Prime Minister and the Council of Ministers Proclama