የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አሥራሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፳፰ አዲስ አበባ ሰኔ 9 ቀን ፲፱፻፲፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፪ / ፲፱፻፲፰ ዓ.ም ለአፋር ክልል ኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ማስፋፊያ ፕሮጀ | Kuwait Fund For Arab Economic Development Loan ክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከኩዌት ፈንድ ለአረብ | Agreement for financing Extension of the National Power የኢኮኖሚ ልማት ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ገጽ ፫ሺ፪፻፲፰ አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፪ / ፲፱፻፵፰ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኩዌት ፈንድ ለአረብ የኢኮኖሚ ልማት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አ ዋ ጅ ክልል የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ማስፋፊያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ፲፩ሚሊዮን | Democratic Republic of Ethiopia and the Kuwait Fund For የኩዌት ዲናር አሥራ አንድ ሚሊዮን የኩዌት ዲናር / Fund for Arab Economic development provide to the Federal የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ | Democratic Republic of Ethiopia a Loan in an amount not ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኩዌት ፈንድ ለአረብ | exceeding KD i1,000,000 ( eleven million Kuwait Dinar ) for የኢኮኖሚ ልማት መካከል እ.ኤ.አ. ፌብሩዋሪ ፰ ቀን | financing Extension of the National Power Grid to the Afar ፪ሺ፮ በአዲስ አበባ ከተማ የተፈረመ በመሆኑ ፣ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር | of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ቤት ግንቦት ፳፬ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ | ratified said Loan Agreement at its session held on the ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፲፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) 55 Sub - Article and ( 12 ) of the Constitution it is እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለአፋር ክልል የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ማስፋፊያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚ ውል ብድር ከኩዌት ፈንድ ለአረብ የኢኮኖሚ ልማት ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፪ / ፲፱፻፲፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ ፱ሺ፩ ገጽ ፫ሺ፪፻፲፱ ፌዴራል ጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፰ ሰኔ ፩ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓ.ም ፪ . የስምምነቱ መፅደቅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኩዌት ፈንድ ለአረብ የኢኮኖሚ ልማት መካከል እ.ኤ.አ. ፌብሩዋሪ ፰ ቀን ፪ሺ፮ በአዲስ አበባ ከተማ የተፈረመው ቁጥር 717 የብድር ስምምነት ፀድቋል ፡፡ ፫ . የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሰብድር ስምምነቱ የተገኘውን ፲፩ሚሊዮን የኩዌት ዲናር በአሥራ አንድ ሚሊዮን የኩዌት ዲናር / በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ፡፡ ፬ ኣዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ ኣዲስ ኣበባ ሰኔ 9 ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት