ሠላሳ ሰባተኛ ዓመት ቊጥር ፮
የጋዜጣው ዋጋ
ባገር ውስጥ ባመት
በ፮ ወር
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ። ሪ
፲፱፻፸ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፴፯ ፲፱፻፸ ዓ. ም.
የአፍሪካ የልማት ፈንድ የጅማ ጪዳ መንገድ ፕሮዤ ብድር ማጽደቂያ አዋጅ
ጊዜያዊ ወታደራዊ q ንግሥ
አዋጅ ቍጥር ፩፻፴፯ ፲፱፻፸ ዓ. ም. በኅብረተሰብኣዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥትና በአፍሪካ የልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
ለጅማ ጪዳ የመንገድ ፕሮዤ እንዲውል ከአፍሪካ የልማት ፈንድ ስለተገኘው የአሥራ ስድስት ሚሊዮን አንድ መቶ ሺህ (16,100,000) ብር « ሰባትሚሊዮን (7,000,000) ዩኒትስ ኦፍ አካ ውንት » ብድር በኅብረተሰብኣዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥትና በአፍሪካ የልማት ፈንድ መካከል ታኅሣሥ ፬ ቀን ፲፱፻፸ ዓ. ም. የብድር ስምምነት በአቢጃን ስለተፈረመ ፤
ይህም የብድር ስምምነት ለሚኒስትሮች ምክር ቤት እን ዲመከርበት ቀርቦለት ምክር ቤቱ ስለተቀበለው ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግም ታኅሣሥ ፳፩ ቀን ፲፱፻፸ ዓ. ም. የተባለውን የብድር ስምምነት ስላጸደቀው
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፭ (፮) መሠ ረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል ።
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የአፍሪካ የልማት ፈንድ የጅማ ጪዳ መን ገድ ፕሮዤ ብድር ማጽደቂያ አዋጅ ቍጥር ፩፻፴፯ ፲፱፻፸ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
ገጽ ፴፱
፪ ፤ ትርጓሜ ፤
በዚህ አዋጅ ውስጥ « የብድር ስምምነት » ማለት በኅ ብረተሰብኣዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥ ትና በአፍሪካ የልማት ፈንድ መካከል ታኅሣሥ ፬ ቀን ፲፱፻፸ ዓ. ም. የተፈረመው የብድር ስምምነት ነው ።
ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ ጥር ፲፭ ቀን ፲፱፻፸ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል "
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
| Military Government of Socialist Ethiopia and the African
| Development Fund to the Provisional Military Government of | Socialist Ethiopia of a loan of Sixteen Million One Hundred
signed at Abidjan on the 13th day of December 1977, and
approval; and