×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የጫት ግብር ለማስከፈል የወጣ አዋጅ ቁጥር 309/1987

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አርባ ስድስተኛ ዓመት ቍጥር ፲
የአንዱ ዋጋ 0.6
መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋዜጣ ።
፲፱፻፸፱ ዓ. ም.
አዋጅ ቁጥር ፫፻፱ / ፲፱፻፸፱ ዓ. ም.
E ብረተ (ብኣዊፉ
የጫት ግብር ለማስከፈል የወጣ አዋጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፺፮
አዋጅ ቁጥር F ፻፱ ፲፱፻፸፱ ዓ. ም.
በጫት ሽያጭ ላይ ግብር ስለማስከፈል የወጣ አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
ለልዩ ልዩ የልማት ሥራዎች ማከናወኛ ተጨማሪ የገቢ ምንጭ ለማስገኘት በጫት ሽያጭ ላይ ግብር ማስከፈል አስፈላጊ በመሆኑ ፤
፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የጫት ግብር ለማስከፈል የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፱ ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል "
በዚህ አዋጅ ውስጥ ፦
፩ « ሰው ማለት ማናቸውም የተፈጥሮ ሰው ወይም በሕግ የሰውነት መብት የተሰጠው ቢሆንም ባይ ሆንም ማናቸውም ድርጅት ነው ፤
፪ / « ሚኒስትር
ማለት የገንዘብ ሚኒስትር ነው ።
፫ ፤ የግብር አወሳሰንና አከፋፈል ፤
፩ / ጫትን በይዞታው ሥር በማድረግ ፥ በማጓጓዝ ወይም በማናቸውም መንገድ
ለሽያጭ የሚያቀርብ ሰው የተወሰነውን ግብር የመክ
በዚህ አዋጅ መሠረት ፈል ግዴታ አለበት
፪ | ግብሩ ቀጥሎ በተመለከተው ተመን መሠረት እየታ ሰበ ተወስኖ ይከፈላል ።
አዲስ አበባ የካቲት ፲ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ. ም.
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ዶርግንና የሚኒስትሮች | development activities; ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ.ም. አንቀጽ ፭፮መሠረት የሚከ ተለው ታውጅዋል ።

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?