የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አስራ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፪ [ አዲስ አበባ - ጥቅምት ፲፯ ቀን ፲፱፻፱ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ደንብ ቁጥር ፩፻፳፰ / ፲፱፱ ዓ.ም. በልማት ወደኋላ ለቀሩ ክልሉች ልዩ ድጋፍ የሚያደርግ የፌዴራል ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ( ማሻሻያ ) ደንብ ገጽ ፫ሺ፪፻፳፫ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፳፰ / ፲፱፻፱ በልማት ወደኋላ ለቀሩ ክልሉች ልዩ ድጋፍ የሚያደርግ የፌዴራል ቦርድ ማቋቋሚያ ደንብን ለማሻሻል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወለን | pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፩ / ፲፱፻፵፰ አንቀጽ ፩ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ በልማት ወደኋላ ለቀሩ ክልሉች ልዩ ድጋፍ የሚያደርግ የፌዴራል ቦርድ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ( ማሻሻያ ) ደንብ ቁጥር ፩፻፳፰ / ህየኝ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ . ማሻሻያ በልማት ወደኋላ ለቀሩ ክልሉች ልዩ ድጋፍ የሚያደርግ የፌዴራል ቦርድ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፫ / ፲፱፻፲፮ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፣ ፩ . በደንቡ አንቀጽ ፭ ስር የሚከተሉት አዲስ ንዑስ እንቀጾች ( ፪ ) ( ) እና ( ፱ ) ተጨምረዋ ! የሚገኙበት የቴክኒክ ኮሚቴ ያቋቁማል ፤ ( ፩ ) ልዩ ድጋፍ የሚሹ ክልሉች ርዕሰ መስተዳድሮች ላይ በተሳታፊነት ለመገኘት እንዲችሉ ያደርጋል ! ( ፩ ) ኃላፊነትና ተግባሩን በአግባቡ ለመወጣት የሚያስ ችለው የአሠራር ሥርዓት ይዘረጋል ፤ ” ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ. ፰ሺ፩ ገጽ ፫ሺ፫፻ዥ፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፫ ጥቅምት ፲፯ ቀን ፲፱፻ ዓ.ም የደንቡ አንቀጽ ፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ፣ ( ፯ ) እና ( ፰ ) ተሠርዘው የሚከተሉት አዲስ ንዑስ አንቀጾች ( ፩ ) እና ( ፯ ) ተጨምረዋል ፤ ፮ . የሥራና ከተማ ልማት ሚኒስቴር ፯ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚሰየም የፌዴራል መንግሥት አካል .... ..አባል ፫ ከደንቡ አንቀጽ ፮ ቀጥሎ የሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፯ . ተጨምራል ፤ “ ፯ የአባል መሥሪያ ቤቶች ኃላፊነትና ተግባር የቦርዱ አባል የሆነ ማንኛውም መሥሪያ ቤት በማቋቋሚያ አዋጁና በሌሎች ሕጎች የተሰጡት ኃላፊነትና ተግባሮች እንደተጠበቁ የሚሰጠውን ልዩ ድጋፍ በሚመለከት የሚከተ ሉት ኃላፊነትና ተግባሮች ይኖሩታል ፣ ፩ . ከክልሎቹ ጋር የልማትና የአቅም ዕቅዶችን ያዘጋጃል ፤ በአፈጻጸም ፣ በክትት ልና ግምገማ እገዛ ያደርጋል ፤ በሥራ ዘርፉ የክልሎቹን ተጨባጭ ሁኔታ ግምት ውስጥ ያስገባ ፕሮግራም ያዘጋጃል ፤ ፫ . የማስፈጸም አቅምን ለማጎልበት የሚረዳ ጥናት ያደርጋል ፣ የተሻለ ልምድ በመቀመር ለክልሎቹ ያስተላልፋል ፤ ፬ . የልዩ ድጋፍ ሥራውን በኃላፊነት የሚያ ከናውንና ተጠሪነቱ ለመሥሪያ ቤቱ የበላይ አደረጃጀት እንዲኖር ያደርጋል፡ ፭ . የቴክኒክ ኮሚቴ አባል እንዲሆን ሥራው የሚመለከተውን ኃላፊ በቋሚነት ይመድባል ፤ በየሩብ ዓመቱ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ለቦርዱ ያቀርባል ፡፡ ” ፬ . የደንቡ አንቀጽ ፯ እና ፰ እንደቅደም ተከተላ ቸው አንቀጽ ፰ እና ፱ ሆነው በአሁኑ አንቀጽ ፱ ሥር የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ተጨምሯል፡ የቴክኒክ ኮሚቴውን በሰብሳቢነት ይመ ፭ . የደንቡ የቀድሞው አንቀጽ ፬ አንቀጽ ፲፩ ሆኖ የሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፬ ተጨምሯል ። “ ፲ ተጠያቂነት የተሰጠውን ኃላፊነትና ተግባር የማይወጣ ማንኛውም የተፈጥሮ የሰውነት የተሰጠው መሠረት ተጠያቂ ይሆናል ፡፡ ” ፫ ደንቡ የሚጸናበት ጊዜ በፌዴራል ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጸና ይሆናል :: አዲስ አበባ ታኅሣሥ ፲፫ ቀን ፲፱፻፱ ዓ.ም መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር www.AfricanLawArchive : com ብርሃንና ሰላምግተያድርጅትታቷ w Archive