የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥረኛ ዓመት ቁጥር ፲፬ አዲስ አበባ ታህሣሥ ፲፫ ቀን ፲፱፻፮ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፱ / ፲፱፻፮ ዓ.ም የዓለም አቀፍ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ መመሥረቻ ደንብ የአንቀጽ ፮ ማሻሻያን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ገጽ . … ....... ፪ሺ፭፻፲፪ አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፪ / ፲፱፻፳ የዓለም አቀፍ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ መመሥረቻ ደንብ የአንቀጽ ፮ ማሻሻያን ለማ W ደቅ የወጣ ኣ ዋ ጅ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ኢነርጂ ኤጀንሲ መመሥረቻ ደንብ ያፀደቀ በመሆኑ ፤ የኢትዮጵያ መንግሥት በተለይ የኤጀንሲው ቦርድ አካላት | Republic of Ethiopia has ratified to the Statute of the ስብጥርን በሚመለከት በአንቀጽ ፮ ላይ ማሻሻያ እንዲደረግ | International Atomic Energy Agency , ሲደግፍ የቆየ በመሆኑ ፤ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታህሣሥ ፲፫ ባደረገው ስብሰባ እ.ኤ.አ ኦክቶበር ፩ ቀን ፲፱፻፱ የፀደቀውን ዓለም አቀፍ ኣቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ መመሥረቻ ደንብ | Federal Democratic Republic of Ethiopia in it is session held on አንቀጽ ፮ ማሻሻያን ለማጽደቅ የወሰነ በመሆኑ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት አንቀጽ ፲፩ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የዓለም አቀፍ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ መመሥረቻ ደንብ የአንቀጽ ፮ ማሻሻያን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፸፱ / ፲፱፻፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ፲ ሺ ፩ ገጽ ሺ፮፻፲፫ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፬ ታህሣሥ ፲፫ ቀን ፲፱፻ ዓ.ም ማጽደቅ መቀበልን ማረጋገጥንና ጸንቶ የቆየ ስምምነትን መቀበልን ይጨምራል ፡፡ ስምምነቱን ስለማጽደቅ እ.ኤ.አ ኦክቶበር ፩ ቀን ፲፱፻፱ በዓለም አቀፍ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ጠቅላላ ስብሰባ የጸደቀውን የዓለም አቀፍ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ መመሥረቻ ደንብ የአንቀጽ ማሻሻያን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ | 4 Effective Date ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት አጽድቋል ፡፡ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከታህሣሥ ፲፫ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ታህሣሥ ፲፫ ቀን ፲፱፻፲ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት