ፌዴራል ነጋሪት ነጋሪት ጋዜጣ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥረኛ ዓመት ቁጥር ፴፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፫ / ፲፱፻፲ ዓ.ም ታህሳስ ፫ ቀን ፲፱፷ ዓ.ም በጋምቤላ ብሔራል ክልል | INQUIRY COMMISSION TO INVESTIGATE THE የተከሰተው ግጭት አጣሪ ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ | CONFLICT OCCURRED IN GAMBELA REGIONAL ቁጥር ፫፻፵፯ / ፲፱፻ ....... ገጽ ፪ሺደ አዋጅ ቁጥር ታህሳስ ፫ ቀን ፲፱ጭ ዓ.ም በጋምቤላ ብሔራዊ ክልል የተከሰተውን ግጭት የሚያጣራ ኮሚሽን ለማቋቋም የወጣ ኣዋጅ ታህሳስ ፫ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም በጋምቤላ ብሔራዊ የነበረውን በማጣራት የችግሩን ምንጭና ውጤቱን ማወቅ ተገቢ ስለሆነ ፤ በጋምቤላ አካባቢ የተከሠተውን ሁኔታ ማጣራቱ December 13,2003 ; ተመሳሳይ እንዳይከሰቱ ለመከላከል የጥንቃቄ እርምጃዎች በመውሰድ ዘላቂ መፍትሔ መስጠት አስፈላጊ in Gmbela is deemed necessary to give a lasting solution በመሆኑ ፤ ተከስቶ የነበረውን ግጭት በጥልቀት አጣርቶ ትክክለኛውን ሁኔታ ለማወቅ እንዲቻል አንድ ገለልተኛ የሆነ አጣሪ ኮሚሽን ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ that will investigate the incidents መንግስት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ያንዱ ዋጋ 2:30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፲ ሺ ፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፰ መጋቢት ፴ ቀን ፲፯ ዓ.ም ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ « ታህሳስ ፫ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም በጋምቤላ የተከሰተው ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፫ / ፲፱፻፷፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ መቋቋም ታህሳስ « ታህሳስ ፫ ቀን ፲፱፻፷፮ ዓ.ም በጋምቤላ | 2. Establishment ክልል ተከስቶ የነበረውን ግጭትና ከግጭቱ ጋር የተያያዙ ሁኔታዎችን አጣርቶ ሪፖርት የሚያቀርብ አጣሪ ኮሚሽን ከዚህ በኋላ « ኮሚሽን » እየተባለ የሚጠራ አካል በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል ፡፡ ፫ . የኮሚሽኑ ዓላማ የኮሚሽኑ ዓላማ በጋምቤላ ብሔራዊ ክልል | 3. The Objective of the Commission የነበረውን በማጣራት ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብ ሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሪፖርት ማቅረብ ይሆናል ፡፡ ፬ . ስለኮሚሽኑ ስልጣን ፩ . ኮሚሽኑ፡ ሀ / የግጭቱ መንስኤዎችና ግጭቱን ያባባሱት ምክንያቶች ምን እንደሆኑ ፤ ለ / ለግጭቱ መንስኤና መባባስ ተጠያቂ አካላትና ግለሰቦች እንደሆኑ ፤ ሐ / ግጭቱ ያስከተለው ውጤት ምን መስል ያጣራል ፡፡ ኮሚሽኑ የተጣለበትን ከፍተኛ ሀላፊነት በአግባቡ ለመወጣት እንዲያስ ችለው፡ ሀ / ለሥራው አስፈላጊ የሆኑ በማናቸውም አካልና ግለሰብ እጅ የሚገኙ መረጃዎች እንዲቀርቡለት ሊያዝ ይችላል ፤ ለ / ከጉዳዩ ጋር የተያያዘ መረጃ ያላቸውን የምስክርነት የሚችሉ ግለሰቦችንና የተለያዩ አካላትን ጠርቶ ቃላቸውን እንዲሰጡ ይችላል፡ ለሥራው መቃናት አስፈላጊ የሆኑ ሙያዊ ፣ ቁሳዊ እና ሌሎች ትብብሮችን ከማንኛውም አካል ሊጠይቅ ይችላል ፡፡ በትም ከአንድ ወር ያልበለጠ ተጨማ e \ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፰ መጋቢት ፴ ቀን ፲መጀ፰ ዓ.ም ፫ . ጉዳዩ ይመለከተኛል የሚል አካል ወይንም ግለሰብ የሚያቀርብለትን ተያያዥ መረጃ ዎች የመቀበል ኃላፊነት አለበት ፡፡ ፬ . ሥራውን በሚገባ ለማከናወን የሚያስችለው ዝርዝር ዕቅድ ያወጣል ፤ የአሠራር ሥርዓትን ይወስናል ፡፡ ፭ . ስለኮሚሽኑ አባላት አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አቅራቢነት የሚሰየሙ ሰባት አባላት ይኖሩታል ፡፡ ፪የኮሚሽኑ ፀሐፊ ከአባላቱ መካከል በሰብሳቢው ይሰይማል ፡፡ ፮ . በጀትና የሰው ኃይል ኮሚሽኑ ለሥራው አስፈላጊ የሆኑ የሰው ሀይል ፣ በጀትና ጽሕፈት ቤት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ይሟሉለታል ፡፡ ፯ . ሪፖርት ስለማቅረብ ፩ኮሚሽኑ የሥራውን ሪፖርት ከሁለት ወር ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ አጠናቆ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያቀርባል ፡፡ ሆኖም ለማጠናቀቅ የሚያስፈልገው ከሆነ የምክር ቤቱን አፈ ጉባኤ ይጠይቃል ፡፡ አፈ - ጉባኤው ሲያምን ይፈቅዳል ፡፡ ፪.ጉዳዩ በላይ ጊዜ የሚጠይቅ ሲሆን ወደ ምክር ቤቱ ቀርቦ ውሳኔ ያገኛል ፡፡ ፰ . የመተባበር ግዴታ ማንኛውም አካል ወይም ግለሰብ ኮሚሽኑ ለሚያከናውናቸው ተግባራት የመተባበር ግዴታ አለበት ፡፡ ፪ . ስለቅጣት በዚህ አዋጅ መሠረት ኮሚሽኑ የሰጠውን | 9. Penalty መጥሪያ ወይም ትዕዛዝ ሳያከብር የቀረ ወይም ያልተባበረ በማናቸውም የኮሚሽኑን ሥራ ያሰናከለ ወይም ለማሰናከለ የሞከረ ማንኛውም አካል ወይም ግለሰብ አግባብ ባላቸው የወንጀለኛ መቅጫ ህግ ድንጋጌዎች መሠረት ይቀጣል ፡፡ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር 93 መጋቢት ፴ ቀን ፲ኳ ዒዎ ፲ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከመጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት