×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 279/1994 ለረዥም ጊዜ ሳይረክሱ ከሚቆዩ ከካርቦን የተሰሩ ኬሚካሎች ብክለት መቆጣጠሪያ የስቶክሆልም ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፳፮ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፭ ቀን ፲፱፻፲፬ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፻፬ / ፲፱፻፲፬ ዓም ለረዥም ጊዜ ሳይረክሱ ከሚቆዩ ከካርቦን የተሠሩ ኬሚካሎች ብክለት መቆጣጠሪያ የስቶክሆልም ኰንቬንሽን ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፻፬ ፲፱፻፲፬ ለረዥም ጊዜ ሳይረክሱ ከሚቆዩ ከካርቦን የተሠሩ ኬሚካሎች ብክለት መቆጣጠሪያ የስቶክሆልም ኰንቬንሽንን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ለረዥም ጊዜ ሳይረክሱ ከሚቆዩ ከካርቦን የተሠሩ ኬሚካሎች ወለድ ብክለትን በሚመለከት የስቶክሆልም ኰንቬንሽን እ.ኤ.ኣ | Organic Pollutants was adopted on the 22nday of May , 2001 ; ሜይ ፳፪ ቀን ፪ሺ፩ የወጣ ስለሆነ ፣ ይህንኑ ኰንቬንሽን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ | Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratified said ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፳፭ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ - ም | convention at its session held on the 2 day of July , 2002 ; ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት | and ( 12 ) of the Constitution of the Federal Democratic አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ኣዋጅ “ ለረዥም ጊዜ ሳይረክሱ ከሚቆዩ ከካርቦን የተሠሩ ኬሚካሎች ወለድ ብክለት መቆጣጠሪያ የስቶክሆልም ኰንቬ ንሽን ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፸፱ / ፲፱፻፲፬ ” ተብሎ ሊጠቀስ | 2. Ratification of the Convention ይችላል ። ፪ ኰንቬንሽኑ ስለመጽደቁ ለረዥም ጊዜ ሳይረክሱ ከሚቆዩ ከካርቦን የተሠሩ ኬሚካሎች ወለድ ብክለት መቆጣጠርን በሚመለከት እኤአ ሜይ ፳፪ | 3. Responsibility of the Environmental Potection ቀን ፪ሺ፩ የወጣው የስቶክሆልም ኰንቬንሽን ፀድቋል ። ፫ . የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ኃላፊነት የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን አግባብ ካላቸው የፌዴራል ፣ የክልል ፣ የከተማ መስተዳድር የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ጋር በመተባበር የስቶክሆልም ኰንቬንሽን በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ኃላፊነት በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። ፬ • አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፳፭ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፳፭ ቀን ፲፱፻፲፬ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ : ፰ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?