አርባ ሁለተኛ ዓመት ቍጥር ፱
የአንዱ ዋጋ 0.60
ማ ው ጫ
፲፱፻፸፭ ዓ. ም
ነ ጋ ሪ ት ፡
ት
አዋጅ ቍጥር ፪፻፴፱ ፲፱፻፸፭ ዓ. ም.
የብሔራዊ ውትድርና አገልግሎት ማቋቋ ሚያ አዋጅ ·
E ኅብረተ û ብዊት
ዜዊ „ ታደራዊ መት
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ኣዋጅ ቊጥር ፪፻፴፰፲፱፻፸፭ ዓ. ም.
የብሔራዊ ውትድርና አገልግሎት ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
ትቅደም »
ገጽ ፴፯
« ኢትዮጵያ
_ በሰው የሚበ H በዝበትን
የኢትዮጵያ አብዮት ዓላማ ሥርዓት አስወግዶ በምትኩ ዲሞክራሲ ፤ ፍትሕና እኩልነት የሰፈነበት ሶሻሊስት ሥርዓት Œ መሥረት ስለሆነ ፤
የመደብ ጥቅማቸው በአብዮቱ ድሎች የተነካባቸው የው ስጥና የውጭ አድኃሪ ኃይሎች አብዮቱን ለመቀልበስና ለማ ሰናከል የተደጋገሙ ሙከራዎች ከማድረግ ያልተቆጠቡ በመ ሆናቸው ፤
ከእነዚህ የአድኃሪያን ሙከራዎች አንጻር ፤ አብዮቱንና ሰፊው ሕዝብ በአብዮቱ ድሎች ያስገኛቸውን ጥቅሞች ዘላቂ ነት ባለውና አስተማማኝ በሆነ ሁኔታ ለመጠበቅና ለማጠና h ር ብቻ ሳይሆን ወደፊትም በወታደራዊና በኢኮኖሚው መ ስኮች ተጨማሪ ድሎችን ለመጐናጸፍ የሚያስችል ጠንካራ መሠረት መጣል አስፈላጊ ስለሆነ ፤
መ ን ግ ሥ ት
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
የሚችልበትንና የወ
እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ሊያገለግል ረሰውን አንጸባራቂ የአርበኝነት ታሪኩን በሶሻሊስት አርበኝ | Service in which every Ethiopian citizen shall have the oppor ነትና በወዛደራዊ ዓለም አቀፋዊነት መንፈስ ለማደስ የሚች tunity to serve and thus, renew his glorious, patriotic heritage ልበት ብሔራዊ የውትድርና አገልግሎት መመሥረት ፤ አብዮ in the spirit of socialist patriotism and proletarian interna ታዊ ጦር ኃይሎችን ለማጠናከር ፤ አብዮቱን _ ለመንከባከብና | tionalism, lays down strong and durable basis for the streng የአብዮታዊት እናት አገርን ነፃነት ፤ ሕልውናና የግዛት አንድ | thening of the Revolutionary Armed Forces to safeguard the ነት ለመጢበቅ የሚያስችል ጽኑና ቋሚ መሠረት ስለሆነ ፤
የብሔራዊ ውትድርና አገልግሎት ክንዋኔ የአብዮታዊት ኢትዮጵያ ወጣቶች ለአገሪቱ የኢኮኖሚና የሶሻል ዕድገት አስ | contribute to the economic and social development of the ተዋጽኦ ለማድረግ የሚያስችላቸው ስለሆነ !