×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና የኩዌት መንግስት መካከል የተደረገው የሰው ኃይል ልውውጥ ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 677/2010

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አሥራስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፴፫ አዲስ አበባ ሰኔ ፬ ቀን ፪ሺ፪ ዓ.ም
አዋጅ ቁጥር ፮፻፸፯ / ፪ሺ፪
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኩዌት መንግሥት መካከል የተደረገውን የሰው ኃይል ልውውጥ ስምምነት
ለማፅደቅ የወጣ ኣዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፮፻፸፯ / ፪ሺ፪ ዓ.ም
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና | Agreement between the Federal Democratic Republic of በኩዌት መንግሥት መካከል የተደረገው የሰው ኃይል | Ethiopia and the Government of the State of Kuwait on the ልውውጥ ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ … ገጽ ፭ሺ፫፻፫
ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ
ሪፐብሊክ እና እ.ኤ.አ. በጁላይ ፳፩ ቀን ፪ሺ፱ በአዲስ -በባ የተፈረመ በመሆኑ ፤
ያንዱ ዋጋ
የሰው ኃይል ልውውጥ ረግ የሚያስችል | Democratic Republic of Ethiopia and
Government of the State of Kuwait on the Field of
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ WHEREAS, the House of Peoples ' Representat ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር | ives of the Federal Democratic Republic of Ethiopia ቤት ግንቦት ፳፬ ቀን ፪ሺ፪ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ | has ratified the said Agreement at its session held on ያፀደቀው ስለሆነ ፤
ፌዴራላዊ
ዲሞክራሲያዊ
በኢትዮጵያ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀፅ | Democratic Republic of Ethiopia it is hereby proclaimed as / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡
፩. አጭር ርእስ
ይህ አዋጅ " በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲ ያዊ ሪፐብሊክ እና በኩዌት መንግሥት መካከል የተደረገው የሰው ኃይል ልውውጥ ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፮፻፸፯ / ፪ሺ፪ ” ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቊ ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?