×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የአፍሪካ ኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ የተቋቋመበትን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር 95/1987

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አምሳ ሦስተኛ ዓትቁጥር ፹፩
የአንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
ጋ ዜ ጣ
አዋጅ ቁጥር ፺፭ ፲፱፻፹፮
የአፍሪካ ኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ የተቋቋመበትን ስምምነት ለማጽደቅ የወ አዋጅ
የአፍሪካ ኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ የተቋቋመበትን ስምምነት ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ ኦክቶቨር ፳ ቀን ፲፱፻፺፫ የፈረ መች ስለሆነ ፡ ` ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ የሽግር መን ግሥት የተወካዮች ምክር ቤት ስለተቀበለው፡ በሽግግሩ ወቅት ቻርተር አንቀጽ ፱ መ እና / ሰ / መሠረት የሚ ከተለው ታውጅዋል
¦ ፫. አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ « የአፍሪካ ኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ የተቋቋመበትን ስምምነት ማጽደቂያ
፺፭ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
አዋጅ ቁጥር ፺፭ ፲፱፻፹፮ ዓ ም.
የአፍሪካ ኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ የቋመበትን - Agreeihent Establishing the African Export ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ·
ገጽ ፫፻፹
ስምምነቱ ስለመጽደቁ
የአፍሪካ ኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክን ማቋቋሚያ ስምምነት ጸድቋል ።
ይህ አዋጅ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን
ጀምሮ የጸና ይሆናል ።
አዲስ አበባ መጋቢት ፲ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
መለስ ዜናዊ
የኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥት
ፕሬዚዳንት
አዲስ አበባ መጋቢት ፲፮ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ.ም.
የፖስ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?