×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የተሻሻለው የወጪ ንግድ የቀረጥ ማበረታቻ ሥርዓት ለማቋቋም የወጣ አዋጅ ቁጥር 543/2007

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አሥራሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፶፯ አዲስ አበባ ነሐሴ ፳፱ ቀን ፲፱፻ን፱
ማ ው ጫ
አዋጅ ቁጥር ፭፻፵ ፲፱፻፺፱ ዓም
የተሻሻለው የወጪ ንግድ የቀረጥ ማበረታቻ ሥርዓት ማዕደቂያ አዋጅ … ገጽ ፫ሺ፰፻፳፱
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አዋጅ ቁጥር ፭፻፵፫ / ፲፱፻፺፱
የተሻሻለው የወጪ ንግድ የቀረጥ ማበረታቻ ሥራዓት ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የአገሪቱን የውጭ ምንዛሪ ግኝት ከፍ ለማድረግ የሚያ ስችል የወጪ ንግድ የቀረጥ ማበረታቻ ሥርዓት ለመዘርጋት የወጣው አዋጅ ቀጥተኛ ባልሆነ መንገድ በወጪ ንግድ ሥራ ላይ የተሠማሩ ባለሀብቶችን የሥርዓቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያላደረገ ስለሆነ ፣ በዚህ አዋጅ አፈጻጸም ሂደትም ክፍተቶች የታዩት በመሆኑ ፤
አንዳንድ
፩. አጭር ርዕስ
ቀጥተኛ ያልሆኑ ላኪዎች የሥርዓቱ ተጠቃሚ እንዲ ማድረግ እና በአዋጁ አፈፃፀም የታዩ ችግሮችን ማስወገድ የወጪ ንግድ እንቅስቃሴን ለማሳደግ የሚያስችል መሆኑ ስለታመነበት ፤
በሕገ- መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና | ፲፩ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡
፪. ትርጓሜ
ይህ አዋጅ “ የተሻሻለው የወጪ ንግድ የቀረጥ ማበረታቻ ሥርዓት ለማቋቋም የወጣ አዋጅ ቁጥር ፭፻፵፫ ፲፱፻፺፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል
ያንዱ ዋጋ
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ ፣
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ..ቀ, ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?