ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አዋጅን ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገገም ተብሊክ ሕገ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራላዊ አሥረኛ ዓመት ቁጥር ፲፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ ጥር ፬ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፫ / ፲፱፻፮ ዓ.ም የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት ኮሚሽን ማቋቋሚያ ( ማሻሻያ ) አዋጅ ...... ገጽ ፪ሺ፩፬ አዋጅ ቁጥር ፫፻፫ / ፲፱፻፷ የኣደጋ መከላከልና ዝግጁነት ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት ኮሚሽን ማቋቋሚያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ መንግሥት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ ' የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት ኮሚሽን | 1. short Title ማቋቋሚያ / ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፫ / ፲፱፻፲፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፲፱፻፳፯ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፤ ዋጁ አንቀጽ ፪ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፪ ተተክተዋል ፤ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፲ ሺ ፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፰ ጥር ፪ ቀን የ ዓ.ም “ ፪ / ትርጓሜ ፩ / “ አደጋ ” ማለት የተወሰነ የኅብረተሰብ ባልታሰቡ የተፈጥሮ ወይም ሰው ሰራሽ ችግሮች ምክንያት የምግብና ሌሎች መሠረታዊ ፍላጐቶችን ለማሟላት ሳይችል ቀርቶ በዘወትር አኗኗሩ ላይ ቀውስ በመድረሱ ያለ ሌሎች ዕርዳታ ኑሮውን ሊቀጥል የማይችልበት ሁኔታ መከሰት ነው ፤ ፪ / “ እርዳታ ” ማለት የአደጋ ሰለባዎችን የምግ ብና ሌሎች መሠረታዊ የኑሮ ፍላጎቶቻ ቸውን ማሟላት ነው ፤ ፫ / “ የዕርዳታ ፕሮግራም ” ማለት የገንዘብ ፣ የም ግብና ሌሎች ለኑሮ አስፈላጊ የሆኑ ቁሳ ቁሶች አቅርቦትና ሥርጭትን ፣ ንፁህ የመ ጠጥ ውሃ መኖርን ፣ የጤናና የተመጣጠነ ምግብ ድጋፍን እና እንደ እንስሳት የመሳ ሰሉ የገጠሩን ጥሪት ከዕልቂት ማዳንን ያጠቃልላል ፡፡ ፪ / የአዋጁ አንቀጽ ፪ ንዑስ አንቀጽ / ፪ / ተሰርዞ በሚ ከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ / ፪ / ተተክቷል ፤ “ ፪ / ኮሚሽኑ ተጠሪነቱ ለግብርናና ልማት ሚኒስቴር ይሆናል ፡፡ ” የአዋጁ አንቀጽ ፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / ተሰርዞ / ፪ / እና / ፫ / እንደቅደም ተከተላቸው / ፩ / እና / ፪ / ሆነዋል ፡፡ የአዋጁ አንቀጽ ፭ ንዑስ አንቀጽ / ፪ / ተሰርዞ ከንዑስ አንቀጽ / ፫ / እስከ / ፲፪ / የተመለከቱት እንደቅደም ተከተላቸው ከንዑስ አንቀጽ / ፪ / እስከ / ፲፩ / ሆነዋል ፤ የአዋጁ አንቀጽ ፰ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ ኣንቀጽ / ፰ / ተተክቷል ፤ “ ፰ / የኮሚቴው አባላት ኮሚቴው ሰብሳቢውን ጨምሮ የሚሰየሙ ይኖሩታል ፤ ቁጥራቸውም እንዳስፈላጊነቱ ይወሰናል ፡፡ ሄደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፰ ጥር ፪ ቀን ፲፱ጅ ዒዎ ፮ / የአዋጁ አንቀጽ ፬ ንዑስ አንቀጽ / ፬ / እና ተሠርዘዋል ፡፡ ፫ / አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ጀምሮ የፀና ይህ አዋጅ ከጥር ፬ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ጥር ፬ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት