የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥረኛ ዓመት ቁጥር ፶፭ አዲስ አበባ ሐምሌ ፲ ቀን ፲፱፻፷ ዓ.ም
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፱፻፲፮ ዓ.ም የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ አዋጅ ቁጥር ...... ገጽ ፪ሺ፮፻፳፫
አዋጅ ቁጥር ፬፻፲ / ፲፱፻፶፮
የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ ለማድረግ
የወጣ ኣዋጅ
የሥነፅሁፍ ፣ የኪነጥበብ ተመሳሳይ ስራዎች የአንድን ሀገር ባህላዊ ፣ ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ ፣ creative works have a major role to enhance the ሳይንሳዊና ቴክኖሎጂያዊ ልማትን በማፋጠን ረገድ ትልቅ
የሚጫወቱ በመሆናቸው የሚበረታቱበትን ምቹ ሁኔታ መፍጠሩ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፣
የሥነፅሁፍ ፣ የኪነጥበብና ተመሳሳይ የፈጠራ ስራዎችን ውጤታማ ለማድረግ በሚከናወኑ ስራዎች ላይ ተዛማጅ | that make literary , artistic and similar creative መብቶችን በሕግ እውቅና መስጠትና ጥበቃ ማድረግ works productive by recognizing neighboring አስፈላጊ በመሆኑ ፣
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት
የሚከተለው
ታውጇል ፡፡
ክፍል አንድ ጠቅላላ ድንጋጌዎች
፩ አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ “ የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ አዋጅ ቁጥር ፬፻፲ / ፲፱፻፶፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
ያንዱ ዋጋ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፪ ሺ ፩