የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኣሥረኛ ዓመት ቁጥር ፵፰ አዲስ አበባ ሰኔ ፫ ቀን ፲፱፻፶፮ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፫ / ፲፱፻፵ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግሥት ለማድረግ የተፈረመውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ጽ ፪ሺ፮፻፵፰ አዋጅ ቁጥር በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል በባህል መስክ ትብብር ለማድረግ የተፈረመውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት በሱዳንና በኢትዮጵያ ሕዝቦች መካከል ወዳጅነትና ትብብርን ለማስፋፋት መሠረታዊ ስምምነቶችን ከሱዳን ሪፐብሊክ መንግሥት | and cooperation among the people of the two ጋር የፈረመ በመሆኑ ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት በተለያዩ መስኮች የጋራ ያለውን ፈቃደኝነት በተደጋጋሚ የገለፀ በመሆኑ ፣ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀደም ሲል ባደረገው accepted the ratification of the Agreement between the ስብሰባ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ Government of the Federal Democratic Republic of መንግሥትና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል | Ethiopia and the Government of the Republic of the በባህል መስክ ትብብር ለማድረግ በሜይ ፲፩ ቀን ፪ሺ፪ | Sudan on Cooperation in the field of Culture signed የተፈረመውን ስምምነት ለማፅደቅ የወሰነ በመሆኑ ፣ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፲ ሺ ፩ ላይ አ፲፮ ዓ.ም ገጽ ቪፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፰ ሰኔ ፫ ቀን ፲፱፻ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ እና ፪ 9 ) Federal Democratic Republic of Ethiopia , it is hereby መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግ ሥት መካከል በባህል መስክ ትብብር ለማድረግ የተፈረመውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፫ / ፲፱፻፶፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ ስምምነቱን ስለማጽደቅ ግንቦት ፫ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ.ም በሱዳን ሪፐብሊክ መንግሥትና በኢትየጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል ለማድረግ የተፈረመውን ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት በዚህ አዋጅ አፅድቋል ፡፡ ፫ . የማስፈፀም ሥልጣን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት የወጣቶች ፣ ስፖርትና ባህል ሚኒስቴር ይህንን አዋጅ ለማስፈፀም ሥልጣን ተሰጥቶታል ፡፡ ፬ አዋጁ የሚጸናበት ይህ አዋጅ ከሰኔ ፫ ቀን ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ሰኔ ፫ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት