ሠላሳ አንደኛ ዓመት ቍጥር ፳፭
መ ን ግ ሥ ት
ነጋሪት ፡ ጋዜጣ
የጋዜጣው ' ዋጋ ፤
ባመት $ 6
• አገር እጥፍ ይሆናል -
ባገ ውስጥ !
፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
የሕግ ክፍል ማስወቂያ ቍጥር ፬፻፳፫ / ፲፱፻፷፬ ዓ. ም. _ የእንዱስትሪ ፈቋድ ደንብ
በኢትዮጵያ ፡ ንጉሠ ' ነገሥት ፡ መንግሥት በጽሕፈት ፡ ሚኒስቴር ፡ ተጠባባቂነት ፡ የቆመ
ገጽ ፻፹፪
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍ T ር äk ፳፬ / ፲፱ ፷፬ ዓ. ም. የውጭ አር ንግድ ደንብ
የመንግሥት ማስታወቂያ ቍጥር ፬፻፴፫ ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
ገጽ ፩፻፺
ገጽ ፩፻፺፯
የመንግሥት ማስታወቂያ ቍጥር ፬፻፴፬ ፲፱፻፷፬ ዓ.ም.
ገጽ ፩፻፺፰
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፬፻፳፫ ፲፱፻፷፬ ዓ. ም. በ፲፱፻፷፫ ዓ. ም. ስለ _ እንዱስትሪ ፈቃድ በወጣው አዋጅ መሠረት የወጣ ደንብ ።
፩ አውጪው ባለሥልጣን ፤
የንግድ ፤ እንዱስትሪና ቱሪዝም ሚኒስትር በ፲፱፻፷፫ ዓ. ም. በቍጥር ፪፻፺፪ በወጣው (ከዚህ በኋላ « አዋጅ » እየተባለ በሚጠራው ») የእንዱስትሪ ፈቃድ አዋጅ በአንቀጽ ፲፮ በተ ሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ፪ አጭር አርእስት ፤
ይህ ደንብ « የ፲፱፻፷፬ ዓ. ም. የእንዱስትሪ ፈቃድ ደንብ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል "
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጕም ካልሰጠው በቀር በአዋጁ በአንቀጽ ፪ የተሰጡት ትርጓሜዎች ለዚህም ደንብ ይጸናሉ ።
፬ ፈቃድ ለመጠየቅ ስለሚቀርብ ማመልከቻ
(፩) ተቋቁሞ የሚገኝ የእንዱስትሪ ሥራ ለማካሄድ ቀዋሚ የእንዱስትሪ ፈቃድ የሚፈልግ ማናቸውም ሰው ከዚህ ደንብ ጋር በተያያዘው ሠንጠረዥ ፩ ክፍል ፩ በተወ ሰነውቅጽ (ፎርም) ማመልከቻ ለሚኒስቴሩ ማቅረብ አለበት ።
ነ ገ ሥ ት
(፪) አዲስ እንዱስትሪ ለማቋቋም የሚፈልግ ማናቸውም ሰው ከዚህ ደንብ ጋር በተያያዘው ሠንጠረዥ ፩ክፍል ፪ በተወሰነው ቅጽ ማመልከቻ ማቅረብ አለበት ።
አዲስ አበባ ነሐሴ ፬ ቀን ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
ቢያንስ ' በወር ' አንድ ጊዜ ' ይታተማል
የፖስታ ▪ ሣጥን ቍጥር▪ ፩ሺ Ç ፻፷፬ (1364)