አምሳኛ ዓመት ቁጥር ፬
የአንዱ ዋጋ 0.60
ነ ጋ ሪ ት
ጋ ዜ ጣ
በኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የመንግሥት ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የመንግሥት ምክር ቤት ድንጋጌ ቁጥር ፵፩ ፲፱፻፹፫ በኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክና ቦቻይና ሕዝባዊ ሪፑብሊክ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ የመንግሥት ምክር ቤት ድንጋጌ ገጽ ፯
የመንግሥት ምክር ቤት ድንጋጌ ቁጥር ፵፩ ፲፱፻፹፫ በኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክና በቻይና ሕዝባዊ ሪፑብሊክ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ የመንግሥት ምክር ቤት ድንጋጌ
- ጀክቶች ማስ |
የብድሩን ስምምነት የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የመንግሥት ምክር ቤት ያጸደቀው ስለሆነ ፤
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፹፪ (F) መሠረት የሚከተለው
ተደንግጓል ።
፩ አጭር ርእስ ፤
ይህ ድንጋጌ « ከቻይና ሕዝባዊ ሪፑብሊክ የተኘው ብድር ስምምነት ማጽደቂያ የመንግሥት ምክር ቤት ድን ጋጌ ቁጥር ፵፩ ፲፱፻፹ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
በዚህ ድንጋጌ ውስጥ « የብድር ስምምነት » ማለት በኢ ትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክና በቻይና ሕዝ ባዊ ሪፑብሊክ መከል እ ኤ. አ ኦገስት ፴ ቀን ፲፱፻፺ አዲስ አበባ ላይ የተፈረመው የብድር ስምምነት ነው ‥
የፖስታ ሣጥን ቁጥር ፩ሺ፲፫ (1013)
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
ሁለቱ መንግሥታት ለሚስማሙባቸው ፈጸሚያ እንዲውል ከቻይና ሕዝባዊ ሪፑብሊክ አር. ኤን.ቢ. 50,000,000 (ረሚንቢ ሃምሳ ሚሊዮን ዩአን) የሚያስገኝ | People's Republic of China, stipulating that the Government
የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብ ሊክና በቻይና ሕዝባዊ ሪፑብሊክ መካከል እ ኤ አ ኦስት ፴ ቀን ፲፱፻፺ አዲስ አበባ ላይ በመፈረሙ ፤