×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች የጥበቃ አባሎች መተዳደሪያ የሚንስተሮች መክር ኖት ደንብ ቁጥር 137/2007

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።


የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አስራሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፵፮ አዲስ አበባ - ግንቦች ፳፬ ቀን ፲፱፻፺፱
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻ ፯ ፱፻፺ b የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች የጥበቃ አባሎች መተዳደሪያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንበ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻.፯ / ፱፻፺፱ ስለፌዴራል ማረሚያ ቤቶች የጥበቃ አባላት አስተዳደር የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች የጥበቃ አባሎች መተዳደሪያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፴፯ / ፲፱፻፺፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
. ትርጓሜ
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ ፧
፩. ‹‹ አስተዳደር ›› ማለት የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ነው ፧
፪. ‹‹ ማረሚያ ቤት ›› ፣ ‹‹ ታራሚ ›› እና ‹‹ የማረሚያ ጠባቂ › የሚሉት ቃላት በፌዴራል ማረሚያ ፫፻፷፭ / ፲፱፻፺፭ የተሰጣቸው ትርጉም ይኖራ ቸዋል፡ ;
፫. ‹‹ ፍርድ ቤት ›› ማለት የፌዴራል ፍርድ ቤት ወይም የፌዴራል ፍርድ ቤት የዳኝነት ሥልጣን የተሰጠው ፍርድ ቤት ነው ፤
፬. ‹‹ የሕክምና ተቋም ›› ማለት በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ሥር የሚገኝ የሕክምና ተቋም ወይም ለማረሚያ ጥበቃ አባላትና ለታራሚዎች የህክምና አገልግሎት የሚሰጥበት ተቋም ነው ፤
ሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፩ / ፲፱፻፺፰ | Duties of the Executive Organs of the Federal Democratic ንቀጽ ፭ እና በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን | Republic of Ethiopia Proclamation No. 471/2005 and ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፷፭ / ፲፱፻፺፭ አንቀጽ ፴፱ ንዑስ | Article 39 (1) of the Federal Prison Commission ንቀጽ ፩ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ፡፡
ክፍል አንድ
ያንዱ ዋጋ 6.40
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ. ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?