×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ኣዋጅ ቁጥር ፬፻፲/፲፱፻፲፰ ዓ.ም ለአሶሳ-ኩርሙ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማዕደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ነጋሪት ጋዜጣ እሥራሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፳፭ ኣዲስ አበባ ግንቦት ፴ ቀን ፲፱፻፲፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፲ / ፲፱፻፲፰ ዓ.ም ለኣሶሳ - ኩርሙክ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት | Agreement for financing the Assosa - Kurnuk Road Project ማፅደቂያ አዋጅ ገጽ ፫ሺ፪፻፲ አዋጅ ቁጥር ፬፻፵፲፱፻፵፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ለአሶሳ - ኩርሙክ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈፀ ሚያ የሚውል መጠኑ ፮ሚሊዮን፭መቶሺህ የአሜሪካን ዶላር በስድስት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ የአሜሪካን ዶላር / የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ Federal Democratic Republic of Ethiopia a loan amount of ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአረብ ባንክ | six million five hundred thousand United States Dollars ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት መካከል እ.ኤ.አ. ኖቬምበር | ( USD 6,500,000 ) for financing the Assosa - Kurmuk Road ፲፮ ቀን ፪ሺ፭ ካርቱም የተፈረመ በመሆኑ ፣ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም ዐቀፍ ውሎች ተፈጻሚ ከመሆናቸው በፊት መዕደቅ ስላለባቸው ፣ ይህንነ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር | of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ቤት ግንቦት ፲፭ ቀን ፲፱፻፵፰ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ratified said Loan Agreement at its session held on the ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ አዋጅ “ ለአሶሳ - ኩርሙክ መንገድ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፬፻፲ / ፲፱፻፲፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቀ ፱ሺ፩ - ገጽ ፫ሺ፪፻፲፩ ፌዴራል ጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፭ ግንቦት ፴ ቀን ፲፱፻፷፰ ዓ.ም ፪ . የስምምነቱ መፅደቅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ እ.ኤ.አ. ኖቬምበር ፲፮ ቀን ፪ሺ፭ ካርቱም የተፈረመው የብድር ስምምነት ፀድቋል ፡፡ ፫ . የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስም ምነቱ የተገኘውን ፮ሚሊዮን፭መቶሺህ የአሜሪካን ዶላር በስድስት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ የአሜ ሪካን ዶላር / በብድር ስምምቱ፡ በተመለከቱት ሁኔታ ዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ፡፡ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ ኣዲስ ኣበባ ግንቦት ፴ ቀን ፲፱፻፲፰ ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?