የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አስራስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፶፩ አዲስ አበባ ነሐሴ ፲፯ ቀን ፪ሺ፪ ዓ.ም.
ደንብ ቁጥር ፩፻፹፱ / ፪ሺ፪
የትዮጵያ የምግብ ፣ የመድኃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለሥልጣን ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ …………… ገፅ ፭ሺ፭፻
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፹፱ / ፪ሺ፪ የኢትዮጵያ የምግብ ፣ የመድኃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለሥልጣንን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ያንዱዋጋ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 0 ፻፸፩ ፱፻፺፰ (በአዋጅ ቁጥር ፮፻፫ / ፪ሺ፩ እንደተሻሻለ) አንቀጽ ፭ እና አስተዳደርና ቁጥጥር አዋጅ ቁጥር ፮፻፷፩ / ፪ሺ፪ አንቀጽ ፪ (፵) እና ፶፭ (፩) መሰረት ይህን ደንብ አውጥቷል ፡፡ ፩. አጭር ርዕስ
የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለሥልጣን ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፹፱ / ፪ሺ፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
፪. ትርጓሜ
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ: ፩) " አዋጅ¨ ማለት የምግብ ፣ የመድኃኒትና የጤና ፮፻፷፩፪ሺ፪ ነው ፧
፪ " ምግብ " ፣ " መድኃኒት " ፣ " የጤና ባለሙያ " ፣ “ የህክምና ባለሙያ " ፣ " የጤና ተቋም¨ እና " ክልል "
ይይዛሉ ፧
፫ / " የመድኃኒት ባለሙያ " ማለት አግባብ ባለው
አካል የሙያ ስራ ፍቃድ የተሰጠው ፋርማሲ ስት ፣ ድራጊስት ወይም ፋርማሲ ቴክኒሻን ነው ፤
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ