×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የስነ ምግባር መከታተያ ክፍሎች አሰራር የሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 144/2008

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።


የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አስራ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፲፪ አዲስ አበባ - ጥር ፳፫ ቀን ፪ሺ
የሥነምግባር መከታተያ ክፍሎች አሠራርን ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገፅ ፫ሺ፱፻፺፱
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵፬ / ፪ሺህ የሥነምግባር መ h ታተያ ክፍሎች አሠራርን ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፩ / ፲፱፻፺፰ አንቀጽ ፭ እና በተሸሻለው የፌዴራል የሥነምግባርና የፀረ - ሙስና ኮሚሽን ማቋቋሚያ
አውጥቷል ፡፡
ክፍል አንድ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የሥነ ምግባር መከተታያ ክፍሎች አሠራር የሚኒስትሮቸ ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵፬ / ፪ሺህ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
ያንዱ ዋጋ
፫ / “ የመንግሥት መሥሪያ ቤት ” ፣ “ የመንግሥት የልማት ድርጅት ” ፣ “ የመንግሥት ባለሥልጣን ” እና “ የመንግሥት ሠራተኞች ” በአዋጁ አንቀጽ ፪ ሥር የተሰጣቸው ትርጓሜ ይኖራቸዋል ፡፡
፪. ትርጓሜ
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ 2. Definitions በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ ፧
፩ / “ ኮሚሽን ” ማለት የፌዴራል የሥነምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ነው ፧
፪ / “ አዋጅ ” ማለት የተሻሻለው የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ - ሙስና ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ö ፻፴፫ / ፲፱፻፺፯ ነው ፧
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ. ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?