የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ነጋሪት ጋዜጣ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፴፮ አዲስ አበባ ግንቦት ፳፱ ቀን ፲፱፻፪ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፮ ፲፱የን፪ ዓ.ም የዕፅዋት ዘር አዋጅ ገጽ ፩ሺ፫፻፲፯ አዋጅ ቁጥር ፪፻፮ / ፲፱፻፶፪ የዕፅዋት ዘር አዋጅ ኢትዮጵያ ባላት ሰፊ የመሬት ክልልና የተለያዩ ስነምህዳሮች የልዩ ልዩ ዓይነት የዕፅዋት ዘሮች መገኛ በመሆን ወይም ከውጭ የመጡ የተለያዩ የዕጽዋት ዘሮች በቀላሉ በሚላመድባቸው ለእርሻ | ecological zones which made possible for a great diversity of ተስማሚ በሆኑ ልዩ ልዩ ስነምህዳሮች የታደለች በመሆኗ ፣ የዕፅዋት | nicely as they do in their home areas , and cropproduction has ምርትም ለሀገሪቱ ኢኮኖሚና ለአብዛኛው ሕዝብ ኑሮ የጀርባ | been and will certainly continue to be the backbone of the አጥንት ሆኖ በመቆየቱና ወደፊትም የሚቀጥል በመሆኑ፡ የዕፅዋት ምርትን ለማሳደግ ከሚያስችሉ ዘዴዎች መካከል | theéthiopian population ; ዋነኛው አርሶ አደሩጥራቱ የተጠበቀዘርን በተለይም የተሻሻሉልዩ ልዩ ምርጥ የዕፅዋት ዘሮችን እንዲጠቀም ሲደረግና እነዚህን ዘሮች | achieving increased crop production is enabling farmers to በቀላሉ እና በተቀላጠፈ መንገድ የሚያገኝበት ሁኔታ ሲመቻች | and making such seeds available as smoothly , effectively and በመሆኑ፡ ጥራቱን የጠበቀ ዘር ለአርሶ አደሩየሚደርስበትንና ምርጥ ዘር በስፋት ሥራ ላይ የሚውልበትን ሁኔታ ለመፍጠር እና ለዕፅዋት ዘር ተጠቃሚዎችእና አምራቾች፡ አዘጋጆች፡ አከፋፋዮችና ቸርቻሪዎች | utilization of quality seed ; and the need for creating a legal ጥቅም የሕግ ጥበቃና ቁጥጥር የሚደረግበትን ሁኔታ የሚያረጋግጥ | framework for the protection and control of the interests of ሥርዓት ማስፈለጉ ግንዛቤ ያገኘ በመሆኑ፡ ምርጥ ዘር የሚያመርቱ ፡፡ የሚያዘጋጁ፡ ወደ ውጭ የሚልኩ፡ ወደ አገር ውስጥ የሚያስገቡ፡ የሚሸጡና የሚያሰራጩ ግለሰቦችን ( ድርጅቶችን ) የሚያግዙ ፡ የሚያማክሩ እና የሚቆጣጠሩ መንግ | organizations engaged in production , processing , import , ሥታዊ ኣካላትን መሰየም በማስፈለጉ፡ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፵፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ክፍል አንድ አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የዕፅዋት ዘር አዋጅ ቁጥር ፪፻፮ / ፲፱፻ኝ፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ዥሺ፩ ያለበትን ዘር ወይ ሀ " ( ገጽ ፭ሺ፫፻፳፮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፮ ግንቦት ፳፬ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም. ሐ ) በዚህ አዋጅ ድንጋጌዎች መሠረት ዘሩ መለያ ምልክት የተደረገለትና በመያዣ የታሸገ ሲሆን ፣ መ ) ዘሩ በዕዕዋት ኳራንቲን የተደነገጉትን የኳራንቲን ደንቦች አሟልቶ ሲገኝ፡ ሠ ) ዘሩ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፬ መሠረት ከፀደቀ፡ ከተሰየመና ከተመዘገበ ዝርያ የተገኘ ሲሆን ፣ እና ረ ) የዝርያው ስም ከመጣበት አገር የዝርያ መዝገብ ውስጥ የተመዘገበና በማስረከቢያ ቅጽ ወይም በሌላ ሰነድ ላይ የተገለጸ ሆኖ ሲገኝ ነው ። ዘሩን በአስቸኳይ ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት ከመፈለግ የተነሳ የዘሩን የምስክር ወረቀት ከመጣበት ሀገር መቀበል ካልተቻለ ወይም ወደ ኢትዮጵያ የሚገባውዘርለምርምር ተግባር የሚውል ከሆነወይም በኤጀንሲው በሚወሰኑ በሌሎች ሁኔታዎች ምክንያት ኤጀንሲው ወደ ሀገር ውስጥ የሚገባን የተደነገገ ዘር በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) ( ረ ) ላይ ከተገለጹት ሁኔታዎች ነፃ ሊያደርግ ይችላል ። ፬ . መንግሥታዊና የግል ምርምር ድርጅቶች ለምርምር ተግባር የዕዕዋት ዝርያዎችን ወደ አገር ውስጥ ማስገ ባትና ወደ ውጭ ማስወጣት የሚችሉት ከኤጀንሲው ፈቃድ ሲያገኙና የዕፅዋት የኳራንቲን ደንብ ድንጋ ጌዎች ማሟላታቸው ሲረጋገጥ ብቻ ነው ። ፭ ማንኛውም ሰው በጄነቲክ ኢንጂነሪንግ ዘዴ ጠባዩን የቀየረ የእፅዋት ዘርን ከውጭ ወደ አገር ውስጥ ማስገባት የሚችለው የእነዚህን ዕፅዋት ዘሮች አገባብ በተመለከተ ሀገሪቱ በምታወጣቸው ሕጐች መሠረት መስፈርቶችና መመሪያዎች መሟላታቸውን ኤጀንሲው ጉዳዩ ከሚመለከተው አካል ማረጋገጫ ሲያገኝ ብቻ ነው ። ፮ : ማንኛውም ሰው በሁለተኛው ዙር የማይበቅልና ራሱን የማይደግም ወይም ተርሚኔተር ጂን ቴክኖሎጂ ውስጥ ማስገባትና መሸጥ አይችልም ። የብቅለት ደረጃው ዝቅተኛ የሆነን ስለመሸጥ የዚህ አዋጅ ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆነው ማንኛውም ሰው ማናቸውንም በአገር ውስጥ የተመረተ ያልተበከለና | 26. Selling of Low Geminability Seed የገርያ ንጽህና ችግር ያላጋጠመው፡ ነገር ግን ብቅለቱ በመቶኛ ከኢትዮጵያ የዘር ብቅለት ደረጃዎች ፲ በመቶ ( ፐርሰንት ) ዝቅ ያለ የዕፅዋት ዘር በሚከተሉት ሁኔታዎች መሸጥ፡ ለሽያጭ ማቅረብ፡ ማከማቸት፡ ለሽያጭ ማሳየት ወይም ማከፋፈል ይችላል፡ የዕፅዋት ዘር ዕጥረት በአገር ውስጥ ከፍተኛ መሆኑ ሲረጋገጥ፡ እና ፪ የብቅለት ደረጃውን ያላሟላ የዕፅዋት ዘር ለመሸጥ ከኤጀንሲው አስቀድሞ ፈቃድ የተገኘ እንደሆነ ። ፳፯ ጥራቱን ደረጃውን ያልጠበቀ የዕፅዋት ዘርን ስለማስወገድ ማንኛውም የዕፅዋት ዘር የኢትዮጵያን የጥራት ደረጃ ያላሟላ | 27. Disposal of PoorQuality below standard ) Seed መሆኑ ከተረጋገጠ ኤጀንሲው በሚያወጣው መመሪያ መሠረት ከዘርነት ይወገዳል ። ስለ ፈቃድ አሰጣጥ የዕፅዋት ዘር ለማምረት፡ ለማዘጋጀት በጅምላና በችርቻሮ ለመነገድ ማመልከቻ ለፈቃድ ሰጪው ሲቀርብለት ፈቃድ ሰጪው አመልካቹከኤጀንሲው የብቃትማረጋገጫ ምስክር ወረቀት የተሰጠው መሆኑን ማረጋገጥ አለበት ። ገጽ ፭ሺ፫፻፳፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፯ ግንቦት ፳፬ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም. ክፍል አራት የኤጀንሲው የሥራ ድርሻ ፳፩ . የአጽዳቂ ኮሚቴ ተግባርና ኃላፊነት የዚህ አዋጅ ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆነው የማንኛ ቸውም ዕዕዋት አዲስ ዝርያ የሚገመገመውእናየሚጸድቀው አግባብ ካላቸው መሥሪያ ቤቶች ተውጣጥቶ በተቋቋመው ብሔራዊ የዝርያ አጽዳቂ ኮሚቴ ነው ። ፴ የኤጀንሲው ተግባርና ኃላፊነት ኤጀንሲው : በማቋቋሚያ አዋጁ የተሰጠው ሥልጣንና ተግባር እንደተጠበቀ ሆኖ፡ ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡትንም ሆነ በሀገር ውስጥ የሚመረቱትን ዝርያዎች ይወስናል፡ ፪ : ዓመታዊ የዝርያዎች ዝርዝር ( ሬጅስተር ) አዘጋጅቶ ያወጣል፡ ሬጅስተሩ ለተጠቃሚዎች መድረሱን ይከታ ተላል፡ ያረጋግጣል፡ ፫ የዕፅዋት ዘር ማምረት፡ ማዘጋጀት፡ ማስመጣት፡ መላክ ፣ በጅምላና በችርቻሮ መሸጥን በተመለከተ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ይሰጣል፡ ያድሳል ፤ ያግዳል፡ ይሰርዛል፡ የተደነገገ ዘር ምርመራ የሚከናወንባቸውን የዘር ምርመራ ማዕከላትን ያቋቁማል፡ ለተቋቋሙት ወይም ለሚቋቋሙት ማዕከላት ውክልና ሊሰጥ ይችላል፡ ፭ በአዋጁ መሠረት የዘር ምርመራ ያከናውናል፡ የዘር ተንታኞችንም ይመድባል፡ ፮ ኤጀንሲው በማንኛውም ጊዜ የተመረተውን፡ የተበጠረ ውንና ለንግድ የተዘጋጀውን ዘር ናሙና ወስዶ ትንተና ማካሄድ ይችላል፡ ይህን አዋጅ ለማስፈጸም የኢንስፔክሽን ቡድን አቋቁሞ ኢንስፔክተሮችን ይመድባል፡ ላቦራቶሪዎቸን ያቋቁማል፡ ያደራጃል፡ ያስተዳድራል፡ የዕዕዋትን ዘር ጥራት ይመረምራል፡ ይቆጣጠራል፡ ለሚመደበው ማንኛውም የዕፅዋት ዘር ኢንስፔክተር የኤጀንሲው ኢንስፔክተር መሆኑን የሚያረጋግጥ መታወቂያ ይሰጣል፡ ህ ማንኛውም የዘር ንግድ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት አግኝቶ በዘር ንግድ ላይ የተሰማራ ሰው ለተባለው ዘር የምስክር ወረቀት እንዲኖረው ፍላጐት ካለውና ካመለከተ ኤጀንሲው ያወጣቸው መስፈርቶች መሟላታቸውን አረጋግጦ የዘር ጥራት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ይሰጣል፡ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የተሰጠውን የዕፅዋት ዘር የጥራት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት የማጭበርበር ተግባር በመፈጸም ወይም የምሥክር ወረቀቱ የሚሰጥባቸውን ዝርዝር ሁኔታዎች ያለበቂ ምክንያት ተፈጻሚ ሳያደርግ ሲቀር ወይም በዚህ አዋጅ መሠረት የወጡ መመሪያዎችን ጥሶ ሲገኝ የሰጠውን የዘር ጥራት የምስክር ወረቀት ይሰርዛል፡ ፲፩ ኤጀንሲው ለውጭ አገር የዘር አረጋጋጭ ድርጅቶች እውቅና ሊሰጥ ይችላል፡ ኤጀንሲው ይህን አዋጅ ለማስፈጸም ሥልጣኑን በውክልና ለመስጠትና ውክልናው ተፈጻሚ የሚሆንባ ቸውን ሁኔታዎች ለመወሰን ይችላል፡ ፲ • ኤጀንሲው ለምርምርና ለምርት ተግባራት ወደ አገር ውስጥ ለሚገቡና ወደ ውጭ ለሚላኩ ዘሮች የማስ ወጫና የማስገቢያ ፈቃድ ይሰጣል ። ፩፩ የኢንስፔክተር ተግባርና ኃላፊነት ኢንስፔክተሩ በኤጀንሲው የሚመደብ ሆኖ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፳፬ ስር የተመለከቱት ተግባራትና ኃላፊነቶች ይኖሩታል ። ገጽ ፩ሺ፫፻፳፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፮ ግንቦት ፳፬ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም ክፍል አምስት ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች የመተባበር ግዴታ በዚህ አዋጅ መሠረት ኢንስፔክተሩ ተግባሩን ማከናወን እንዲችል የሚመለከተው ማንኛውም ሰው የመተባበር ግዴታ አለበት ። ፴ : ስለ አቤቱታ አቀራረብ በዚህ አዋጅ መሠረት በሚወሰዱ እርምጃዎች ቅር የተሰኘማንኛውም ሰው፡ ውሳኔው በደረሰው በ፴ ቀናት ውስጥ ይግባኙን አግባብ ላለው መደበኛ ፍርድ ቤት ማቅረብ ይችላል ። ፪ አግባብ ባለው መደበኛ ፍርድ ቤት የተሰጠው ማንኛውም ውሳኔ የመጨረሻ ውሳኔ እና አስገዳጅም ፴፬ • ስለቅጣት ፩ . ማንኛውም ሰው፡ ሀ ) ሆን ብሎ ደረጃውን ያልጠበቀ የዕፅዋት ዘር ወይም ያልተመዘገበ የዕፅዋት ዘር ለሽያጭ ያቀረበ ወይም የሸጠ እንደሆነ ከ፲ ዓመት ባላነሰና ከ፲፭ ዓመት ባልበለጠ የእሥራት ቅጣትና ከብር ፶ ሺ በማያንስና ከብር ፻ሺ በማይበልጥ መቀጮ ይቀጣል ። ለ ) በዚህ አዋጅ በአንቀጽ ፲፯ ከተደነገገው ውጭ የኢትዮጵያን ደረጃዎች ያላሟላ የዕፅዋት ዘር ለሽያጭ ያቀረበ ወይም የሸጠ እንደሆነ ከ፰ ዓመት ባላነሰና ከ፲ ዓመት ባልበለጠ የእሥራት ቅጣትና ከብር ፲ ሺ ባላነሰና ከብር ፻ሺ ባልበለጠ መቀጮ ይቀጣል ። ሐ ) በዘርማባዛት፡ ማዘጋጀት፡ ወደ ውጭ መላክ ፣ ወደ አገር ውስጥ ማስገባት፡ ማከፋፈል ፣ መቸርቸርና በጥራት ቁጥጥር ሂደት ላይ የማጭበርበር ድርጊት እንዲፈጸም መደለያ ወይም ሌላ ስጦታ የሰጠ ወይም ለመስጠት የሞከረ እንደሆነ ከ፰ ዓመት በማያንስና ከ፲ ዓመት በማይበልጥ እሥራት እና ከብር ፶ ሺ በማያንስና ከብር ፻ሺ በማይበልጥ መቀጮ ይቀጣል ። መ ) የከረጢት ስሪቱ ደረጃውን ያልጠበቀ መሆኑን እያወቀ በተጠቀሰው ከረጢት የዕፅዋት ዘርን ለሽያጭ ያቀረበ ወይም የሸጠ እንደሆነ ከ፫ ዓመት ባላነሰና ከ፭ ዓመት ባልበለጠ የእሥራት ቅጣትና ከብር ፲፭ሺ በማያንስና ከብር ፳፭ሺ በማይበልጥ መቀጮ ይቀጣል ። ሠ ) የተወሰደ ናሙና ወይም ለምርመራ የተሰጠ ናሙና በትክክል ምርቱንእንዳይወክል ሆን ብሎ ያዛባ እንደሆነ ከ፪ ዓመት ባላነሰና ከ ፭ ዓመት ባልበለጠ የእሥራት ቅጣትና ከብር ፳ሺ ባላነሰና ከብር ፴ሺ ባልበለጠ መቀጮ ይቀጣል ። ረ ) በከረጢት ላይ የምልክት አደራረግና የከረጢቱ አስተሻሸግ ደረጃውን ያልጠበቀ ፡ በከረጢቱ ውስጥ ያለው የዕጸዋት የዘር ክብደት መጠን ከተከፈለበት ዋጋ ያነሰ የዕፅዋት ዘር ሆን ብሎ ለሽያጭ ያቀረበ ወይም የሸጠ እንደሆነ ከ፪ ዓመት ባላነሰና ከ፭ ዓመት ባልበለጠ የእሥራት ቅጣትና ከብር ፲ ሺ ባላነሰና ከብር ፳ሺ ባልበለጠ መቀጮ ይቀጣል ። $ 9 ባራትን በሥራ ላይ ለማዋል ገጽ ፭ሺ፫፻፳፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፮ ግንቦት ፳፱ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም : ሰ ) ሆን ብሎ በኢንስፔክተር የታሸገ መጋዘንን የከፈተ እንደሆነ እስከ ፪ ዓመት በሚደርስ የእሥራት ቅጣት እና ከብር ፲ ሺ ባላነሰና ከብር ፳ ሺ ባልበለጠ መቀጮ ይቀጣል ። ሸ ) የኤጀንሲው ኢንስፔክተር ወይም ሠራተኛ በዚህ አዋጅ መሠረት ሥልጣኑና ተግባሩን ለመወጣት ማስረጃ ሲጠይቅ ለመተባበር ፈቃደኛ ያልሆነ እንደሆነ ከ፩ ዓመት በማይበልጥ የእሥራት ቅጣትና ከብር ፭ ሺ ባላነሰና ከብር ፲ ሺ ባልበለጠ መቀጮ ይቀጣል ። ቀ ) በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ( ሀ ) ( ለ ) ፡ ( መ ) እና ( ረ ) የተጠቀሰውን ተላልፎ የተገኘ ሰው ዘሩ ይወረስበታል ። ፪ • ማንኛውም የኤጀንሲው ሹም ወይም ሠራተኛ ፡ ሀ ) ብቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ መንጎድ መደለያ ወይም ሌላ ጥቅም በመቀበል ወይም በዝምድና ግንኙነት በሀሰተኛና በተጭበረበረ ማስረጃ ላይ ተመስርቶ ሆን ብሎ ወይም በቸልተኛነት በዘር ማምረት : ማዘጋጀት ፡ ወደ ውጭ መላክ ፡ ወደ አገር ውስጥ ማስገባት ፡ ማከፋፈል ፡ መቸርቸርና የጥራት ቁጥጥር ሂደት ላይ ሐሰተኛ የምስክር ወረቀት ወይም ማረጋገጫ የሰጠ እንደሆነ ወይም እንዲሰጥ ያደረገ እንደሆነ ፡ ወይም ለ ) መደለያ ወይም ሌላ ጥቅም በመፈለግ ወይም ሰውን ለመጉዳት በማሰብ በኃላፊነቱ የቀረበለትን ጥያቄ ወይም ገዳይ በወቅቱ ባለመወሰን ባለጉ ዳዩን ያጉላላ እንደሆነ ከ፲ ዓመት በማያንስና ከ፲፭ ዓመት በማይበልጥ እስራት እና ከብር ፲ ሺ በማያንስና ከብር ፻ ሺ በማይበልጥ መቀጮ ይቀጣል ። • የኢትዮጵያ የዘርጥራት ከኤጀንሲው ውክልና ወይም የተቀጠው ማንኛውም ሰው ወይም ድርጅት ፡ ሀ ) በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ ወይም ሌላ ጥቅም በመቀበል ወይም በዝምድና ግንኙነት በሃሰተኛና በተጭበረበረ ማስረጃ ላይ ተመስርቶ ሆነ ብሎ ወይም በቸልተኛነት በዘር ማባዛት፡ማዘጋጀት፡ ወደ ውጭ መላክ፡ ወደአገር ውስጥ ማስገባት ፡ ማከፋፈል ፡ መቸርቸርና የጥራት ቁጥጥር ሂደት ላይ ሃሰተኛ የምሥክር ወረቀት ወይፉ ማረጋገጫ የሰጠ ወይም እንዲሰጥ ያደረገ እንደሆነ ወይም ፡ ለ ) መደለያ ወይም ሌላ ጥቅም በመፈለግ ሰውን ለመጉዳት በማሰብ በሃላፊነቱ የቀረበለትን ጥያቄ ወይም ጉዳይ በወቅቱ ባለመወሰን ባለጉዳዩን ያጉላላ እንደሆነ ከ፲ ዓመት በማያንስና ከ፲፭ ዓመት በማይበልጥ እስራት እና ከብር ፲ ሺ በማያንስና ከብር ፻ ሺ በማይበልጥ መቀ ይቀጣል ፡ እንዲሁም የተሠጠው ውክልና ወይም ሥልጣን ይሰረዛል ፡ ፬ . ማንኛውም ሰው በሐሰት የኤጀንሲው ኢንስፔክተር ነኝ ብሎ እራሱን ያቀረበ ወይም ኢንስፔክተሩ ተግባሩን በሚያከናውንበት ወቅት እንቅፋት ወይም መሰናክል የሆነ እንደሆነ ከአንድ ዓመት በማያንስና ከ፫ ዓመት በማይበልጥ እስራት እናከብር ፭ ሺ በማያንስናከብር ፲፭ ሺ በማይበልጥ መቀጮ ይቀጣል ። ገጽ ፭ሺ፫፻፴ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፮ ግንቦት ፳፱ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ • ም • ፴፭ ደንብን እና መመሪያዎች የማውጣት ሥልጣን ፩ - የሚኒስትሮች ምክር ቤት ይህን አዋጅ ለማስፈጸም ደንብ ሊያወጣ ይችላል ። ፪ : ኤጀንሲው ይህን ኣዋጅ ተግባራዊ ለማድረግ የሚረዱ መመሪያዎች ሊያወጣ ይችላል ። የተሻሩና ተፈጻሚነት ያላቸው ሕጐች ፩ . የኢትዮጵያ የዕፅዋት ዘር የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፲፮ ፳፬ በዚህ አዋጅ ተሽሯል ። ፪ የኢንቨስትመንት እንዲሁም የንግድ ፈቃድና ምዝገባ አዋጆች በዕዕዋት ዘር ሥራ በተሠማራው ሰው ላይ እንደ አግባቡ ተፈጻሚ ይሆናሉ ። ፫ . ማንኛውም ሌላ ህግ ወይም የተለመደ አሠራር ከዚህ አዋጅ ጋር የሚቃረን ሆኖ ካልተገኘ በስተቀር በዚህ አዋጅ በተመለከቱት ጉዳዮች ላይ ተፈጻሚነት ይኖረዋል ። ፴፯ : አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከግንቦት ፳፬ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ግንቦት ፳፬ ቀን ፲፱፻፴፪ ዓም • ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ ገጽ ፩ሺ፫፻፲፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፮ ግንቦት ፳፱ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም. ፪ . ትርጓሜ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ፡ “ ቦርድ ” ማለት የብሔራዊ ዕዕዋት ኢንዱስትሪ ኤጀንሲ ቦርድ ነው፡ ፪ • “ ኤጀንሲ ” ማለት ብሔራዊ የዕፅዋት ዘር ኢንዱስትሪ ኤጀንሲ ነው፡ ፫ “ ዝርያ ” ማለት የማናቸውም ዕዕዋት ቤተሰብ ሆኖ ፣ ከሌሎች ዝርያዎች በግልጽ የሚለይበት ተወራራሽ የሆነ መለያ ባሕርያት ያለውና በዘር ፍሬም ሆነ በሌላ መንገድ ሲባዛ ባሕርያቱን የማይለውጥ የዕፅዋት ዘር “ ዘር ” ማለት እውን ዘር፡ አኩራች፡ ቅጥፍ ተክል ፣ የማሣ ሰብሎችና የጓሮ አትክልት ችግኞች ወይም ለዕዕዋት ማራባት የሚያገለግል ማናኛውም የተክል ክፍል ወይም አካል ነው፡ ፭ . “ የተደነገገ ዘር ” ማለት የዚህ አዋጅ ድንጋጌዎች ተፈጻሚ የሚሆኑበትና ኤጀንሲው በሚያወጣው መመሪያ የሚወሰን ዘር ነው፡ ፮ “ የተመሰከረለት ዘር ” ማለት በአገር ውስጥ የተመረተ ወይም ወደ አገር ውስጥ የገባ ኣስፈላጊዎቹን የኢት ዮጵያ የዘር ደረጃዎችና መስፈርቶች ማሟላቱ በኤጀ ንሲው ወይም ይህንን ሥራ ለማከናወን በኤጀንሲው በተወከለ ሌላ አካል የተረጋገጠለትና ለዘርነት የሚውል ዘር ነው፡ ፯ . “ አዕዳቂ ኮሚቴ ” ማለት ብሔራዊ የዕፅዋት ዝርያ አጽዳቂ ኮሚቴ ነው፡ ፰ . “ ሰው ” ማለት የተፈጥሮ ሰው ወይም በሕግ የሰውነት መብት የተሰጠው አካል ነው፡ ፱ . “ የዘር መረጃ ማዕከል ” ማለት የብሔራዊ ዕፅዋት ዘር ኢንዱስትሪ ኤጀንሲ የዘር መረጃ ማዕከል ነው፡ ፲ “ የኢትዮጵያ የዘር ደረጃዎች ” ማለት በኢትዮጵያ ጥራትና ደረጃዎች ባለሥልጣን የወጡ የዕፅዋት ዘር ደረጃዎች ናቸው፡ ፲፩ . “ ጥራት ” ማለት የተደነገገው ዘር ለዘርነት ያለው ብቃት ነው፡ ፲፪ “ ውግዝ የአረም ዘር ” ማለት በዚህ አዋጅ ድንጋጌዎች መሠረት ተለይቶ የታወቀ ልዩ የአረም ብቸኛ ዝርያ ዘር ፲፫ • “ ምልክት ” ማለት ማናቸውም በዘር መቋጠሪያ ላይ የሚደረግ ወይም የሚያያዝ ወይምከዘር ጋር የሚሔድና የዘሩን ጥራትና መጠን ለመግለጽ የሚያገለግል ማብራሪያ ምስል ወይም ንድፍ ነው፡ “ የዘርማዘጋጃ ቦታ ” ማለት ለዘርማዘጋጃ እንደአስፈላ ጊነቱ ለማድረቅ፡ የማይፈለጉ ነገሮችን ከዘሩ ውስጥ ለማስወገድ፡ ለመለየት፡ በመድኃኒት ለመለወስ፡ ለማሸግ፡ በቂ ዝግጅትናማከማቻ ቦታያለው ፲፭ “ የተገደበ ዘር ” ማለት ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ወይም ከኢትዮጵያ እንዳይወጣ የተከለከለ ወይም ገደብ የተደረገበት ዘር ነው፡ ፲፮ “ ደረጃ ያላሟላ የዕፅዋት ዘር ” ማለት የኢትዮጵያን የዘር ጥራት ደረጃ መስፈርቶች ያላሟላ ማንኛውም የዕፅዋት ዘር ነው፡ ፲፯ . “ የዘር አምራች ” ማለት የዕፅዋት ዘርን የሚያመርት ሰወ ነው፡ ፲፰ . “ የዘር አዘጋጅ ” ማለት የዘር ማዘጋጃ መሣሪያ በመጠቀም እንደአስፈላጊነቱ ዘርን የሚያደርቅ ፣ የሚያ በጥር፡ ደረጃ የሚሰጥ፡ በመድኃኒት የሚለውስ ፣ እና መለያ ምልክት በማድረግ የሚያሽግ ሰው ነው፡ ፲፱ . “ ኢንስፔክተር ” ማለት ማንኛውም ዘር የኢትዮጵያን የዘር ጥራት ደረጃዎችን መስፈርቶች አሟልቶ ስለመ ገኘቱ በዘርማምረቻ፡ማዘጋጃ ፡ማከማቻ፡እና በጅምላና በችርቻሮ መሸጫ ሥፍራዎች በመገኘት እንዲቆጣጠር በኤጀንሲው ሥልጣን የተሰጠው ሰው ነው ። ገጽ ፩ሺ ፻፲፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር 6 ፤ ግንቦት ፳፬ ቀን ፲፱ ዓም ፫ የተፈፃሚነት ወሰን ፩ ይህ ኣዋጅ ኤጀንሲው በሚወስነው በማንኛውም የተደ ነገገ ዘር ላይ ተፈፃሚነት ይኖረዋል ። የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እንደተጠበቀ ሆኖ የዚህ ኣዋጅ ድንጋጌዎች በአርሶ አደሩ በተመረተ ዘርና አርሶ አደር ለሌላ አርሶ አደር በሚሸጠው ዘር ላይ ተፈፃሚ አይሆንም ። ሆኖም ግን በዘር ሽያጭ ሥራ ላይ ለመሠ ማራትሩን በአስተዋወቀ በማንኛውም አምራች ወይም አርሶ አደር፡ አዘጋጅ፡ ኣከፋፋይና ቸርቻሪ ላይ የአዋጁ ተፈጻሚነት የተጠበቀ ነው ። ፫ ለዘር አገልግሎት የሚውሉ ካልሆነ በስተቀር የዚህ አዋጅ ድንጋጌ ለሌላ ጥቅም በሚውሉ የዕፅዋቶች ዘሮች ላይ ተፈጻሚ አይሆንም ። ፬ . ዝርያዎችን ስለማጽደቅ፡ ስለመሰየምና ስለመመዝገብ የዚህ አዋጅ ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆነው ፡ የማናቸውም ዕዕዋት አዲስ ዝርያ የሚፀድቀው ፡ የሚሰየመው እና የሚመዘ ገበው ኣጸዳቂ ኮሚቴ ካወጣቸውና ከሚያወጣቸው ዝርዝር ሁኔታዎች ጋር ሲጣጣም ብቻ ነው ። ክፍል ሁለት ስለብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ፭ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት አስፈላጊነት ማንኛውም ሰው በዕዕዋትዘርማምረት፡ ማዘጋጀት ፣ ወደውጭ መላክ፡ ወደ አገር ውስጥ ማስገባት፡ ማከፋፈል እና መቸርቸር ሥራ ላይ ለመሠማራት ከኤጀንሲው የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማግኘት ይኖርበታል ። ፮ በዕዕዋት ዘር ሥራ ለመሠማራት የሚያበቁ ሁኔታዎች ማንኛውም ሰው በዕዕዋት ዘርማምረት፡ማዘጋጀት፡ ወደ አገር ውስጥ ማስገባትና ወደ ውጭ መላክ ፣ ማከፋፈል እና መቸርቸር ሥራ ላይ ለመሠማራት ኤጀንሲው ያወጣቸውን መስፈርቶች አሟልቶ ከኤጀንሲው የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማግኘት ይኖር የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እንደተጠበቀ ሆኖ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት የጠየቀ ሰው ፣ ሀ ) የዕፅዋት ዘር የሚያመርት የሆነ እንደሆነ በዘር ማምረት ሥራ ላይ በቀጥታ የሚሠማሩ የሙያ ብቃትና ችሎታ ያላቸው ሠራተኞች ፡ የእርሻ መሣሪያዎች እና መሬት ያሉት፡ እንዲሁም የውስጥ ጥራት ቁጥጥር ለማካሔድ የተዘጋጀ መሆን ይኖርበታል፡ ለ የዕፅዋት ዘር አዘጋጅ የሆነ እንደሆነ በዘር ማዘጋጀት ሥራ ላይ በቀጥታ የሚሰማሩ የሙያ ብቃትና ችሎታ ያላቸው ሠራተኞች እና ማበጠ ሪያና ማሸጊያ መሣሪያዎች እንዲሁም ማከማቻ መጋዘኖች ያሉት መሆን ይኖርበታል ። ሐ ) የዕፅዋት ዘር ላኪ፡ አስመጪ፡ አከፋፋይናቸርቻሪ የሆነ እንደሆነ ስለዕፅዋት ዘር መሠረታዊ እውቀት ያላቸው ባለሙያዎችና ለዘር ማቆያ ተስማሚ መጋዘን ያለው መሆን ይኖርበታል ፤ ፯ ለብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ስለሚቀርብ ማመልከቻ ፩ . በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፮ መሠረት የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ለማግኘት ለዚሁ ተግሩ እንደየሥራ ዘርፉበኤጀንሲው በተዘጋጀውቅጽ ተሞልቶና ተፈርሞ ለኤጀንሲው መቅረብ አለበት ። ፪ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) የተደነገገው እንደተ ጠበቀ ሆኖ ፡ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት የጠየቀ ሰው፡ በዚህ አዋጅ በአንቀጽ 5 ገጽ ፭ሺ፫፻፳ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፮ ግንቦት፳፬ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም. ሀ ) የዕፅዋት ዘር አምራች ከሆነ በዘርማምረት ሥራ ላይ በቀጥታ የሚሠማሩ ባለሙያዎችን የሙያ ብቃትና ችሎታ፡ እንዲሁም የሚያመርተው የዕፅዋት ዘር የጥራት ደረጃውን የጠበቀ ለመሆኑ ፍተሻ የሚያደር ግበት ላቦራቶር ማቋቋሙን ወይም በኤጀንሲው ከተወከለ የዘር ጥራት መቆጣጠሪያ ላቦራቶሪ ጋር የጥራት ፍተሻ እንዲደረግለት ውል ስለመሆኑ ኤጀንሲው ለዚህ ተግባር ባዘጋጀው ቅጽ ላይ መሙላትና ፈርሞ መስጠት አለበት፡ ለ ) የዕፅዋት ዘር አዘጋጅ ከሆነ የሠራተኞቹን የሙያ ብቃትና ችሎታ፡ ብቃት ያላቸው ማበጠሪያና ማሸጊያ መሣሪያዎች እና መጋዘኖች መኖራቸውን በቅጹ ላይ መሙላትና ፈርሞ ማቅረብ አለበት፡ ሐ ) የዕፅዋት ዘር ላኪ፡ አስመጪና አከፋፋይ ወይም ቸርቻሪ ከሆነ የሠራተኞቹን የሙያ ብቃትናችሎታ እንዲሁም ተስማሚ መጋዘን ስለመኖሩ በቅጹ ላይ በመሙላት ፈርሞ መስጠት አለበት ፣ የተደነገገ ዘርየማምረት፡ የማዘጋጀት ፣ የማስመጣት ፣ እና የመላክ፡ የማከፋፈል የመቸርቸር የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ለማግኘት በሚቀርብ ማመልከቻ ላይ ተገቢውን ለመወሰን ኤጀንሲው ወይም ኤጀንሲው ውክልና የሰጠው አካል የአመልካችን የዘር ማምረቻ፡ ማዘጋጃ፡ ማከፋፈያ እና መቸርቸሪያ ኢንስ ፔክት ያደርጋል ። ቿ የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት የሚያስከለክሉ ሁኔታዎች ኤጀንሲው በሚከተሉት ምክንያቶች የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት አይሰጥም፡ ፩ ቀደም ብሎ የነበረው የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት የተሰረዘበትና የምስክር ወረቀቱ ከተሰረዘበት ጊዜ ጀምሮ እንደገና እስከተጠየቀበት ጊዜ ድረስ አንድ ዓመት ያልሞላው ሲሆን፡ ፪ . ይህ አዋጅ ከመውጣቱ በፊት በዕፅዋት ዘር ማምረት ፣ ማዘጋጀት፡ ግብይትና ሥርጭት ሥራ ላይ ጥፋት ፈጽሞ በሌላ ሕግ የተፈረደበትና ቅጣቱን ያልጨረሰ ሲሆን ፣ የተደነገጉትን ያላሟላ | 9 . Obtaining Replacement Certificate of Competence እንደሆነ፡ ፬ . በዚህ አዋጅና ለዚህ አዋጅ አፈጸጸም በሚወጣ መመሪያ መሠረት የተፈረደበትና ቅጣቱን ያልጨረሰ ሲሆን ። ምትክ የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ስለማግኘት ፩ የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀቱ የጠፋበት ወይም የተበላሽበት ማንኛውም ሰው ለኤጀንሲው በጽሑፍ በማመልከት ምትክ ማግኘት ይችላል ። ፪ • የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀቱ የተበላሸበት ሰው ምትክ እንዲሰጠው ሲጠይቅ የተበላሸውን ሠርቲፊኬት ለኤጀንሲው መመለስን አለበት ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀቱ የጠፋበት ሰው ምትክ የምስክር ወረቀት መጠየቁን የሚገልጽ የጋዜጣ ማስታ ወቂያ ኤጀንሲው በአመልካቹ ወጪ እንዲወጣ ባደረገ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ተቃዋሚ አለመቅረቡን በማረ ጋገጥና የአገልግሎት ክፍያ በማስከፈል ምትክ የብቃት | 10. Period of Validity of Competence Assurance ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ይሰጣል ። የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ዐንቶ ስለሚቆይበት ጊዜ በዚህ አዋጅ መሠረት የተሰጠ የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ለሦስት ዓመት የፀና ይሆናል ፡፡ ገጽ ፭ሺ፫፻፳፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፮ ግንቦት ፳፬ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም. ፲፩ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት እድሳት ፩ . የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት የተሰጠው ማንኛውም ሰው ለዚሁ ተግባር የተዘጋጀውን ቅጽ ሞልቶ የምስክር ወረቀቱ የሚያገለግልበት ጊዜ ከማብቃቱ በፊት ባለው አንድ ወር ጊዜ ውስጥ የእድሣት ማመልከቻውን ለኤጀንሲው ማቅረብ አለበት ። ፪ : ኤጀንሲው የአመልካቹን የሥራክንውንና ሌሎች አግባ ብነት ያላቸውን ሁኔታዎች ከገመገመ በኋላ ማመል ከቻው በደረሰው በ፲፭ ቀን ውስጥ የአገልግሎት ዋጋ በማስከፈል የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀቱን ያድሳል ። የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀትን ስለመሰረዝ እና ስለማገድ ፩ ኤጀንሲው በሚከተሉት ምክንያቶች ማረጋገጫ ምስክር ወረቀትን ሊሰርዝ ይችላል ፤ ሀ ) የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀቱን ያገኘው በማታለል ወይም የሀሰት መረጃ ወይም መግለጫ በማቅረብ መሆኑ ሲታወቅ ፣ ለ ) ኤጀንሲውን ሳያስፈቅድ የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀቱን ለሌላ ሰው ካስተላለፈ ፤ ሐ ) በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲፩ በተደነገገው መሠረት የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀቱን ካላሳደሰ ፤ መ ) የዕጽዋት ዘር የጥራት ደረጃ መስፈርቶችን ያላሟላ ዘር ሲሸጥ ከተገኘ ፣ ሠ ) የንግድ ፈቃዱ የተሠረዘበት ከሆነ ። ፪ • የምስክር ወረቀቱ ከተሰጠባቸው ዝርዝር ሁኔታዎች ውጭ የምስክር ወረቀቱ ባለቤት ሠርቶ ቢገኝኤጀንሲው የምስክር ወረቀቱን ሊያግደው ወይም ሊሰርዘው ይችላል ። ኤጀንሲው የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀቱን እንደ ሰረዘ የንግድ ፈቃዱም እንዲሰረዝ ለፈቃድ ሰጭው አካል በጽሑፍ ያሳውቃል ። ፲፫ መረጃ ስለመያዝና ስለማቅረብ ማናቸውም የተደነገገ ዘር የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ባለቤት የሆነ አምራች፡ አዘጋጅ ፣ አስመጪ ፤ ላኪ ፣ አከፋፋይ፡ ቸርቻሪ፡ የእያንዳንዱን ማሳ፡ ያመረተውን ዘር ፣ ያዘጋጀውን ዘር ፤ ያስመጣውን ዘር፡ የላከውን ዘር ፤ ያከፋፈለውንና የቸረቸ ረውን ዘር፡ በዝርዝር መዝግቦ ይይዛል ፣ መረጃዎችንና ትንተና የተካሔደባቸውን የዕፅዋት ዘር ናሙናዎች ይይዛል፡ትንተናየተካሔደባቸውን የዕፅዋት ዘር ናሙናዎችን በተመለከተ ለአንድ ዓመት መያዝ አለበት፡ ናሙናዎችን እንደአስፈላጊነቱ ከዚህም በላይ መያዝ ይችላል ። ፫ . ከላይ በንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፪ ) መሠረት የያዘውን መረጃ ለኤጀንሲው ይልካል ፤ እንዲሁም የኤጀንሲው ኢንስፔክተር መረጃውን ለቁጥጥር በጠየቀ ጊዜ ያቀርባል፡ ክፍል ሦስት ስለ ዕጽዋት ዘር ማምረት፡ማዘጋጀት፡ ግብይትና ጥራት ስለ አመራረት፡ አዘገጃጀትና ግብይት ማንኛውም በሀገር ውስጥ የሚመረት፡ የሚዘጋጅ ፤ ከውጭ የሚመጣና ወደ ውጭ የሚላክ ፡ የሚሸጥና የሚሠራጭ የዕፅዋት ዘር ዝርያው በኤጀንሲው የተመዘገበና ዘሩ የኢትዮ ጵያን የዘር ደረጃዎችእና መስፈርቶች ያሟላ መሆን አለበት ። ገጽ ፭ሺ፫፻፳፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፮ ግንቦት ፳፬ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ • ም • ፲፭ ስለጥራት ቁጥጥር ማንኛውም የተደነገገ ዘር አግባብ ያለውን የኢትዮጵያን የዘር ደረጃና መስፈርት ማሟላት ይኖርበታል ፡፡ የዚህም ተግባራዊነት በኤጀንሲው በኩል ይረጋገጣል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረትኢንስፔክተሩ በማናቸውም ማምረቻ፡ ማዘጋጃ፡ ማከማቻ ፣ ማከፋፈያና መቸርቸሪያ ሥፍራዎች ሁሉ በመገኘት ማናቸውም የተደነገገ ዘር ከተወሰነው የኢትዮጵያ የዘር ደረጃ ጋር መጣጣሙን ይቆጣጠራል፡ እንደአስፈላጊነቱም ማሻሻ ያዎች፡ ( ማስተካከያዎች ) ፡ እንዲደረጉ ባለቤቱን ይመክራል፡ ባለቤቱም ምክሩን ተቀብሎ አስፈላጊውን ማሻሻያ ፡ ( ማስተካከያ ) ፡ ማድረግ ይኖርበታል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) መሠረት ማናቸውም የተደነገገ ዘር ከተሻሻለ ወይም ከተስተካከለ በኋላ ባለቤቱ የዘሩን ናሙና ለተጨማሪ ምርመራ ወደ ምርመራው እንዲልክ ኢንስፔክተሩን ሊጠይቀው ይችላል ። የዘር መርማሪውም ዘሩ ልዩ ዓይነት ምርመራ የሚፈልግ ካልሆነ በስተቀር የተደነ ገገው ዘር ከተወሰነው የኢትዮጵያ የዘር ደረጃ ጋር መጣጣሙን ለማረጋገጥ የዘር ናሙናውን ለድጋሚ ምርመራ በመላክ ምርመራ ማዕከሉ ከደረሰበት ቀን ጀምሮ በ፲፭ ቀን ጊዜ ውስጥ ውጤቱን ለዘሩ ባለቤት መግለጽ ይኖርበታል ። የዘሩ ባለቤትም እስከዚያው ጊዜ ድረስ የተደነገገውን ዘር ለዘር አገልግሎት መሸጥ አይችልም ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ) መሠረት ለሚደረገው ተደጋጋሚ የዘር ምርመራ ባለቤቱ ለእያንዳንዱ ለሚደ ረገው ምርመራ የተወሰነውን ክፍያ ይከፍላል ። ፭ ኤጀንሲው በማንኛውም ጊዜ በመጋዘንና በሽያጭ መደርደሪያ ላይ ለሽያጭ የተዘጋጁ ዘሮችን ናሙና በመውሰድ የዘር ደረጃው በዘር ጥራት መግለጫው መሠረት መሆኑን ቁጥጥር ያደርጋል ፣ ውጤቱም መግለጫው ላይ ከተመለከተው አንሶ ሲገኝ ሕጋዊ እርምጃ ይወስዳል ። መለያ ምልክት ስለማድረግ የዚህ አዋጅ ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆነው በአንቀጽ ፲፭ መሠረት የተመረመረ ማናቸውም የተደነገገ ዘርን የሚሽጥና በአንቀጽ ፲፯ ላይ የተገለጹትን ሁኔታዎች የሚያሟላ ማንኛውም የተመዘገበ የዘር ሻጭ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተግባሮች የመፈጸም ግዴታ አለበት ፣ ሀ ) የአምራቹ ስምና አርማ ለ ) እንደሁኔታው “ የተመሰከረለት ዘር የሀገር ውስጥ ” ወይም “ የተመሰከረለት ዘር የውጭ ” የሚል ቃል ፣ ሐ ) የተደነገገው ዘር የተመረተበት ዓመተ ምህረት እና የተመረመረበት ቀን እና ዓመተ ምህረት ፣ መ ) የሰብል ዓይነትና የዝርያ ስም ፣ ሠ ) ሌሎች የዘሩን የጥራት ሁኔታ የሚገልጹ ዝርዝሮችን ፤ በመመሪያው መሠረት መያዣው ላይ እንዲታተም ወይም በተወሰነ የዘር ደረጃ መግለጫ ላይ በማይለቅ ቀለም ተጽፈው ከውጭ እንዲለጠፉ እና ከውስጥም እንዲደረጉ ያደርጋል ። የዘር ሽያጭን ስለመቆጣጠር ማንኛውም ሰው በብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ላይ በተዘረዘሩት ሁኔታዎች መሠረት የዘር ሻጭ የብቃትማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ከሌለው በስተቀር ማናቸውንም የተደነገገ ዘር ለመሸጥ አይችልም ። ገጽ ፭ሺ፫፻፳፫ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፮ ግንቦት ፳፱ ቀን ፲፱፻ኝ፪ ዓ • ም • ፪ ማንኛውም ሰው ማናቸውንም የተደነገገ ዘር ለመሸጥ ፡ ለሽያጭ ለማስቀመጥ፡ ለሽያጭ ለማቅረብ፡ በዓይነት ለመለወጥ ወይም በሌላ አኳኋን ለማቅረብ የሚችለው፡ ሀ ) የተባለው ዘር ዓይነት እና ዝርያ መሆኑ ሲረጋገጥ፡ በዚህ አዋጅ በተወሰነው መሠረት የተወሰደው የዘሩ ናሙና በታወቀ የዘር መመርመሪያ ጣቢያ የተመረመረ እና፡ ዘሩ የኢትዮጵያን የዘር ደረጃ የጠበቀ ሆኖ ሲገኝ፡ መያዣው በአንቀጸ ፲፮ በተደነገገው መሠረት ይዘቱ ግልጽ በሆነና በተወሰነው መሠረት መለያ ምልክት የተደረገበት ሲሆን፡ እና የሚሸጠው የተደነገገ ዘር በታሸገ መያዣ ሲሆን ዘርን ስለማረጋገጥ የዚህ አዋጅ ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆነው፡ ፩ . በኢትዮጵያ ውስጥ የተመረተዘር ከሆነ የተመሰከረለት የሀገር ውስጥ ዘር መሆኑ ፡ ወይም የተመሰከረለት ዘር የወጭ መሆኑ፡ በኤጀንሲው ወይም ይህን ሥራ ለመሥራት በኤጀ ንሰው በተወከለ በሌላ አካል መረጋገጥ አለበት ። ለውጭ ሀገር የዘር አረጋጋጭ ድርጅቶች እውቅና ስለመ ለዚህ ኣዋጅ አፈጻጸም ሲባል ኤጀንሲው ውጭ ሀገር ለተቋቋሙማናቸውም የኢትዮጵያን የዘር ደረጃዎችና መስፈ ርቶች የሚያሟሉ ዘሮችን ለሚያረጋግጡ ብቃት ላላቸው የዘር አረጋጋጭ ድርጅቶች እውቅና ሊሰጥ ይችላል ። የምስክር ወረቀት ስለመስጠት ፩ . ማናቸውንም የተደነገገ ዘር የሚያመርት፡ የሚሸጥ፡ የሚያስቀምጥ፡ የሚያቀርብ፡ | 20 የሚለውጥ ወይም በሌላ አኳኋን የሚያቀርብ ሰው፡ የተባለው ዘር የምስክር ወረቀት እንዲኖረው ከሚ ያስገድደው የሰብል ዓይነት ውስጥ ከሆነ የምስክር ወረቀቱን ለማግኘት ለኤጀንሲውማመልከት ይኖ ርበታል፡ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ( ሀ ) መሠረት የሚያቀርበውን ማመልከቻ ከተወሰነው ክፍያ ጋር በዝርዝር በተገለጸው መሠረት ማቅረብ ይኖር የምስክር ወረቀት አሰጣጥ በሚከተለው ሁኔታ ይፈፅማል፡ ሀ ) በኢትዮጵያ ውስጥ የተመረተ የተደነገገ ዘርን በተመለከተ፡ ፩ በቅርብ ጊዜ በተዘጋጀው የዝርያ ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ ዝርያ መሆኑን፡ የምስክር ወረቀት ከሚሰጣቸው ደረጃዎች ውስጥ መሆኑን ፡ ማረጋገጫ በተሰጠው የዘር አምራች የተመረተ መሆኑን አመራረት መመረቱ፡ን፡ በአመራረት ሂደት ወቅት ቁጥጥር የተደረ ገበት መሆኑን፡ በዚህ አዋጅ ድንጋጌዎች መሠረት የተመ ረመረ መሆኑንና ከአስፈላጊዎቹ የኢትዮጵያ የዘር ደረጃዎች ጋር የተጣጣመ የተደነገገ ዘር መሆኑን፡ አመልካቹ ለኤጀንሲው ያሳያል ። ለ ) ወደ ኢትዮጵያ የገባ የተደነገገ ዘርን በተመለከተ፡ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት በተሰጠው የዘር አስመጪ ወደ ኢትዮጵያ መሆኑን፡ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲፬፡ ፲፭ እና ፲፮ ድንጋ ጌዎች መሠረትየተመረመረ መሆኑን፡ ገጽ ፭ሺ፫፻፳፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፮ ግንቦት ፳፱ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም. • በኤጀንሲው እና ዘሩ በመጣበት ሀገር ህግ መሠረት እውቅና ባገኘ ድርጅት የተመሰከ ረለት ዘር ተብሎ የተረጋገጠ ሲሆን፡ በዚህ አዋጅ መሠረት የተመሰከረለት ዘር የሚመረትበትን የኢትዮጵያን የዘር ደረጃ በመብለጥ ወይም እኩል በመሆን የተመረተ መሆኑን፡ ፭ በዕዕዋት ኳራንቲን ደንብ የተደነገጉ የኳራ ንቲን መስፈርቶችን ያሟላ መሆኑን፡ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፬ የተደነገገውን ያሟላ መሆኑን፡ አመልካቹ ለኤጀንሲው ያሳያል ። ሐ ) ኤጀንሲው በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) ( ሀ ) እና ( ለ ) ስር የተዘረዘሩት ሁኔታዎች በአጥጋቢ ሁኔታ መሟላታቸውን ካረጋገጠ በኋላ በወሰነው ሁኔታ እና በአዘጋጀው ፎርም እንደሁኔታው “ የተመሠከረለት ዘር የሀገር ውስጥ ” ወይም “ የተመሠከረለት ዘር የውጭ ” በማለት ሊያረ ጋግጥ ይችላል ። ኤጀንሲው በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) ( ሀ ) እና ( ለ ) መሠረት ማንኛውም ዘር “ የተመሠከ ረለት ዘር ” በማለት ካረጋገጠ በኋላ እንደሁ ኔታው የምስክር ወረቀት በተወሰነው ፎርምና ሁኔታ ለአምራች ወይም ለአስመጭ ይሰጣል ። ምስክር ወረቀትን ስለመሰረዝ ፩ ኤጀንሲው በዚህ አዋጅ መሠረት የሰጠውን የምስክር | 21 . ወረቀት የሚሰርዘው፡ ሀ ) በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፳ መሠረት የተሰጠው የምስክር ወረቀት አስፈላጊ ሁኔታዎችን በተመ ለከተ የማጭበርበር ተግባር በመፈጸም የተገኘ ሲሆን፡ ወይም የምስክር ወረቀቱ ባለቤት የምስክር ወረቀቱ የሚሰጥባቸውን ዝርዝር ሁኔታዎች ያለበቂ ምክንያት ተፈጻሚ ካላደረገና የዚህን አዋጅ ድን ጋጌዎች ወይም በዚህ አዋጅ መሠረት የሚወጡ መመሪያዎችን ጥሶ ሲገኝ፡ ይሆናል ። ፪ ኤጀንሲው የምስክር ወረቀቱን ከመሰረዙ በፊት የምስክር ወረቀቱ የሚሰረዝበትን ሁኔታ በመዘርዘር ለምስክር ወረቀቱ፡ ባለቤት የጽሑፍማስጠንቀቂያ እንዲ ደርሰው ያደርጋል፡ ኣስፈላጊውንም ውሳኔ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ይሰጣል ። ፳፪ . የዘር ምርመራማዕከላትን ስለማቋቋም፡ ለተቋቋሙት ወይም ለሚቋቋሙት ውክልና ስለመስጠትና የዘር ተንታኞችን ስለመመደብ ኤጀንሲው የተደነገገ ዘር ምርመራ የሚከናወንባቸውን የዘር ምርመራ ማዕከላትን ያቋቁማል፡ ለተቋቋሙት ወይም ለሚቋቋሙት ውክልና ሊሰጥ ይችላል ። በተወሰኑት ሁኔታዎች መሠረት የዘር ምርመራ እንዲከ ናወን የዘር ተንታኞች ይመድባል ። ዘርን ስለማስመርመር ጥራቱ ያልተመረመረ የተደነገገ ዘር ያመረተ ወይም የያዘ ማናቸውም ሰው ዘሩን ለመሸጥ ከፈለገ ከመሸጡ በፊት በዚህ አዋጅ በተወሰነው መሠረት የዘሩን ናሙና በኤጀንሲው በተቋቋመ ወይም በኤጀንሲው ውክልና ባገኘ የዘር ምርመራ ማዕከል ወይም በራሱ ላቦራቶሪ ማስመርመር አለበት ። ከላይ እንደተመለከተው ባለሲቱ የዘር ለምርመራ ከራሱ ኑ ላቦራቶሪ ውጭ ወደ ሌላ የምርመራ ማዕከል ሲወስድ ዘሩ ከየት እንደመጣ፡ ዓይነቱንና ኤጀንሲው በሚያወጣው መመሪያ የሚወሰኑ ሌሎች ዝርዝሮችን ያካተተ መግለጫ ማቅረብ አለበት ። ገጽ ፭ሺ፫፻፳፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፮ ግንቦት ፳፱ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት፡ ሀ ) አስመርማሪው ከራሱ የምርመራ ማዕከል ውጭ ለሚደረገው የተደነገገ ዘር ናሙና ምርመራ የተወ ምርመራውን ለአከናወነው የምርመራ ማዕከል የመክፈል ግዴታ አለበት ። ለ ) የተወሰደው ናሙና በዘር ምርመራ ማዕከል እንደ ደረሰ የተመደበው የዘር ተንታኝ የተወሰነውን መመሪያ በመከተል በናሙናው ላይ ምርመራ ምርመራው እንዲካሄድለትና የምር መራው ውጤት እንዲደርሰው ለፈለገው ሰው የምርመራውን ውጤትና ለሪፖርቱ አስፈላጊ ናቸው የሚላቸውን ሌሎች ዝርዝሮች በመግለጽ ይሰጣል ። ስለዘር ኢንስፔክሽንና የዘር ኢንስፔክተር ተግባርና ኃላፊነት ፩ . ለዚህ አዋጅ አፈጻጸም ሲባል ኤጀንሲው የዘር ኢንስፔ ክተር ይመድባል ። ፪ : ኤጀንሲው ለእያንዳንዱ የዘር ኢንስፔክተር የመቆ ጣጠር ሥልጣን እንዳለው የሚያሳይ የምስክር ወረቀት ይሰጣል ። የዘር ኢንስፔክተሩ በኤጀንሲው በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ሥራውን በሚያከናውንበት ወቅት ቁጥጥሩ የሚካሄድበት ማንኛውም ሰው በጠየቀ ጊዜ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) የተመለከተውን የምስክር ወረቀት ማሳየት አለበት ። ፬ . የዘር ኢንስፔክተሩ፡ ህ ) ዘሩ የተደነገገ ዘር መሆኑን ለመወሰን እንዲቻል፡ ለ ) የተደነገገው ዘር በዚህ አዋጅ መሠረት ከተወ ሰነው የጥራት ደረጃ ጋር የተጣጣመ መሆኑን ለማረጋገጥ ይችል ዘንድ ምርመራ ለማካሄድ፡ እና ሐ ) በኤጀንሲው በተሰጠው ሥልጣን መሠረት አስፈላጊ ነው ብሎ ላመነባቸው ለሌሎች ምክን ያቶች ሁሉ፡ የዘር ወይም የተክል ናሙናዎችን ሊወስድ ይችላል ። የዘር ኢንስፔክተሩ አዋጁን ለማስፈጸም ሲባል በማና ቸውም ተገቢ በሆነ ሰዓት ይህንን አዋጅ በመጣስ የተደነገገ ዘር ንግድ ይካሄድበታል ብሎ የሚያምንባ ቸውን ማናቸውንም ማሣዎች፡ መጋዘኖች፡ ዘር የጫኑ መኪኖች፡ እና የዘር ማበጠሪያዎችን በመፈተሽ ሥራው ትክክል አለመሆኑን ሲያረጋግጥ እንቅስቃ ሴውን ማገድ ይችላል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፭ ) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የዘር ኢንስፔክተሩ፡ ሀ ) ስለእገዳው ሥራው ለታገደበት ሰው የጽሁፍ ማስረጃ ይሰጣል ። ለ ) ለኤጀንሲው የዕገዳውን ዝርዝር ሁኔታ በመግለጽ ኤጀንሲው በአሥራ አምስት ቀን ጊዜ ውስጥ ተገቢውን እርምጃ እንዲወስድ ያደርጋል ። ዘር ከውጭ ስለማስገባትና ወደውጭ ስለመላክ ፩ የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት የያዘና ዘር የማስገ ባትና የማስወጣት ፈቃድ ከኤጀንሲው ያገኘ ካልሆነ በስተቀርማናቸውም ሰውየተደነገገ ዘርን ለሽያጭ ወደ ኢትዮጵያ ለማስገባት ወይም ከኢትዮጵያ ወደ ውጭ ለመላክ አይችልም ። ፪ . ማንኛውም የዘር አስመጪ ወይም ላኪ የተደነገገ ዘርን ወደ ኢትዮጵያ ለማስገባት ወይም ከኢትዮጵያ ወደ ውጭ ለመላክ የሚችለው ፡፡ ሀ ) ዘሩ የተገደበ ዘር ያልሆነ ሲሆን፡ ለ ) ዘሩ የኢትዮጵያን የዘር ደረጃዎችእናመስፈርቶች ያሟላ ሲሆን፡