×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ለመሰረታዊ አገልግሎቶች አሰጣጥ ድጋፍ ምዕራፍ ሁለት ፕሮግራም ማስፈጸሚያ የሚውል ተጨማሪ ብድር ለማግኘት ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ጋር የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 698/2010

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አሥራሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፲ አዲስ አበባ ታህሣሥ ፳፩ ቀን ፪ሺ፫
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፰ / ፪ሲ፫
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፰ / ፪ሺ፫ ዓ.ም
ማስፈፀሚያ የሚውል ተጨማሪ ብድር ለማግኘት ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ጋር የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ..... ገጽ ፭ሺ፮፻፺፩
ለመሠረታዊ አገልግሎቶች አሰጣጥ ድጋፍ ምዕራፍ ሁለት ፕሮግራም | African Development Fund Additional Loan Agreement for
፩. አጭር ርዕስ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ያንዱ ዋጋ
ለመሠረታዊ አገልግሎቶች አሰጣጥ ድጋፍ | WHEREAS a Loan Agreement, between the Federal ምዕራፍ ሁለት ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል | Democratic Republic of Ethiopia and ተጨማሪ ፸፪ሚሊዮን፮፻ሺ ዩኒትስ ኦፍ አካውንት / ሰባ | Fund provide to the Federal Democratic Republic of Ethiopia
ሁለት ሚሊዮን ስድስት መቶ ሺ ዩኒትስ ኦፍ
አካውንት / ብድር የሚያስገኘው የብድር ስምምነት | six hundred thousand Units of Account) for additionally በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና | financing Basic Services Program Phase II was signed in በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.አ. ዲሴምበር | Addis Ababa on the 15 " day of December, 2010; ፲፭ ቀን ፪ሺ፲ በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ ፤
ይህ አዋጅ " ለመሠረታዊ አገልግሎቶች አሰጣጥ ድጋፍ ምዕራፍ ሁለት ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል ተጨማሪ ብድር ለማግኘት ከአፍሪካ ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፰ / ፪ሺ፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራ
ላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር atives of the Federal Democratic Republic of Ethiopia ቤት ታህሣሥ ፲፪ ቀን ፪ሺ፫ ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ - መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት | 55 (1) and (12) of the Constitution of the Federal Democratic የሚከተለው ታውጇል፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ ፹ ă ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?