የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፱ አዲስ አበባ ታህሣሥ፲፯ ቀን ፲፱፻፺፱
አዋጅ ቁጥር ፭፻፱ / ፲፱፻፺፱ ዓ.ም
ከእስራኤል መንግሥት ጋር የተደረገው የባህል ፣ የትምህርትና የሳይንስ ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ
አዋጅ ቁጥር ፭፻፱ / ፲፱፻፺፱
ከእስራኤል መንግሥት ጋር የተደረገውን የባህል ፣ የትምህርትና የሳይንስ ትብብር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ያንዱ ዋጋ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ “ ከእስራኤል መንግሥት ጋር የተደረ ገው የባህል ፣ የትምህርትና የሳይንስ ትብብር ስም ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡:
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና WHEREAS, the Agreement on Cultural, በእስራኤል መንግሥት መካከል የባህል ፣ የትምህርትና | Educational and Scientific Cooperation between the የሳይንስ ትብብር ስምምነት ግንቦት ፳፭ ቀን ፲፱፻፺፮ | Federal Democratic Republic of Ethiopia and the State
በእየሩ ሳሌም የተፈረመ በመሆኑ ፤
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ WHEREAS, the House of Peoples ' Representatives ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት | of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ታህሣሥ ፫ ቀን ፲፱፻፺፱ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ ፤
| ratified said Agreement at its session held on the 12th
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና | Sub Articles (1) and (12) of the Constitution of the / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ..ቀ ፹ሺ፩