×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 9s/1990 ዓም በገቢ ላይ የሚከፈለውን ብር ሶስት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና ብር ክፈል የሚደረገውንኬራለላከል በኢት ዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና በጣሊያን ሪፐብሊክ መንግሥታትሐከል የተ ደረገውን ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፲፫ አዲስ አበባ ጥር ፳፮ ቀን ፲፱፻፲ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፲፭ / ፲፱፻፲ ዓ•ም• በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና ግብር ላለመክፈል የሚደረገውን ሙከራ ! ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በጣሊያን ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል የተደረገውን | ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ . . . . . . ገጽ ፮፻፳፯ አዋጅ ቁጥር ፲፭ / ፲፱፻፲ በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና ግብር ላለመክፈል የሚደረገውን ሙከራ ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በጣሊያን ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በጣሊያን ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረትና ግብር ላለመክፈል የሚደረገውን ሙከራ ለመከላከል የሚያስችል ስምምነት እኤአ ኤፕሪል ፰ ቀን ፲፱፻፲፯ በሮም የተፈረመ በመሆኑ ፣ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር ፳ ቀን ፲፱፻፲ ዓ . ም ባካሄደው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ያንዱ ዋጋ . . ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ : ዥሺ፩ ገጽ ፮፻፳፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፫ ጥር ፳፮ቀን ፲፱፻፲ ዓ ም ፩ . አጭር ርዕስ “ ተደራራቢ የገቢ ግብርን ለማስቀረት እና ግብር ላለመክፈል የሚደረግን ሙከራ ለመከላከል ከኢጣሊያ ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር የተደረገው ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፲፭ / ፲፱፻፲ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪• የስምምነቱ መጽደቅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በጣሊያን ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል እ . ኤ . አ . ኤፕሪል ፰ ቀን ፲፱፻፲፯ በሮም የተፈረመው በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና ግብር ላለመከፈል የሚደረ ገውን ሙከራ ለመከላከል የሚያስችለው ስምምነት ጸድቋል ። የገንዘብ ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትሩ አግባብ ካላቸው የመንግሥት አካላት ጋር በመተባበር ስምምነቱ በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥር ፳፮ ቀን ፲፱፻፲ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ጥር ፳፮ ቀን ፲፱፻፲ ዓ . ም | ዶ ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?