×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብቱ/1990 ለአገር ውስጥ ባለሀብቶች ስለተካለሉ የሥራ መስኮች የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አራተኛ ዓመት ቁጥር አዲስ አበባ - ሰኔ ፭ ቀን ፲፱፻፲ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፴፭ / ፲፱፻፵ ዓ.ም ለአገር ውስጥ ባለሀብቶች ስለተከለሉየሥራመስኮች የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ................ ገጽ ፯፻፶፭ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፴፭ / ፲፱፻፶ ለአገር ውስጥ ባለሀብቶች ስለተከለሉ የሥራ መስኮች የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞከራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻ዥ፯ አንቀጽ ፭ እና በኢንቨስትመንት | ters pursuant to Aticle 5 of the Definition of Powers and አዋጅ ቁጥር ፵፯ / ፲፱፻፳፰ ( እንደተሻሻለ ) ኣንቀጽ ፯ ( ፪ ) መሠረት | Duties of the Executive Organs of the Federal Democratic ይህን ደንብ አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ ለአገር ውስጥ ባለሀብቶች ስለተከለሉ የሥራ | ded ) . መስኮች የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር | 1. Shor Title ፴፭ / ፲፱፻፶ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ ትርጓሜ በዚህ ደንብ ውስጥ “ የአገር ውስጥ ባለሀብት ” ማለት በኢንቨ ስትመንት አዋጅ ቁጥር ፵፯ / ፲፱፻ ፰ ( እንደተሻሻለ ) ኣንቀጽ | 2. Definition ፪፭ ) የተመለከተው ትርጓሜ ይኖረዋል ። ፫ ለአገር ውስጥ ባለሀብቶች የተከለሉ የሥራ መስኮች ከዚህ ደንብ ጋር ተያይዞ በሚገኘው ሠንጠረዥ የተመለከቱት [ 3. Areas Reserved for Domestic Investors የሥራ መስኮች በአገር ውስጥ ባለሀብቶች ብቻ የሚካሄዱ ይሆናሉ ። ያንዱ ዋጋ ጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፴ ገጽ ፯፻፵፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ሰኔ ፭ ቀን ፲፱፻፶ ዓም : ፩ ደንቡ የሚፀናበት ጊዜ ይህ ደንብ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፭ ቀን ፲፱፻፶ ዓም መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ገጽ ፯፻፵፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ ሰኔ ፭ ቀን ፲፱፻፶ ዓም • ሠንጠረዥ ለሀገር ውስጥ ባለሀብቶች የተከለሉ የሥራ መስኮች ፩ የሬዲዮና የቴሌቪዥን ሥርጭት አገልግሎት ፤ ጅ የችርቻሮ ንግድና የድለላ ሥራ ፣ ፫ የጅምላ ንግድ ( ነዳጅና የነዳጅ ምርቶችን ማቅረብ እንዲሁም 3. Wholesale trade ( excluding supply of petroleum and its የውጭ ባለሀብቶች በአገር ውስጥ ያመረቱትን በጅምላ መሽጥን ሳይጨምር ) ፤ ፩ የገቢ ንግድ ፤ ፭ ጥሬ ቡና'የቅባት እህሎችን'ጥራጥሬ'ቆዳና ሌጦእንዲሁም | 4. Import trade : ኢንቨስተሩ ራሱ ካረባቸው ወይም ካደለባቸው በስተቀር | 5. Export trade of raw coffee , oil seeds , pulses , hides and በጐችን ' ፍየሎችንና የቀንድ ከብቶችን በቁም ወደ ውጭ ፮ : ደረጃ ኣንድ ከሚመደቡት በስተቀር የኮንስትራክሽን ሥራ | 6. Construction companies excluding grade 1 contractors ) ተቋራጭነት ፤ ፯ • ቆዳና ሌጦ እስከ ክረስት ደረጃ ማልፋት ፤ ፰ የባለኮከብ ደረጃዎችን የማይጨምሩ ሆቴሎች ፡ ሞቴሎች ፣ ፔንሲዮኖች ሻይ ቤቶች • ቡና ቤቶችና መጠጥ ቤቶች ፣ የምሽት ክበቦች ' ዓለም አቀፋዊ ይዘት ካላቸውና በተወሰነ | 9 . Tour operations , travel agency , commission agency and አገር ምግብ አዘገጃጀት ከሚታወቁት በስተቀር ሌሎች ምግብ ቤቶች ፤ ፬ የማስጐብኘት አገልግሎት ' የጉዞ ወኪልነት የኮሚሲዮን ወኪልነትና የቲኬት መሸጫዎች ፤ ፲ : መኪና የማከራየትና የታክሲ አገልግሎት ፤ ፲፩ . የመንገድ የንግድ ትራንስፖርት አገልግሎትና የሀገር ውስጥ ውሃ ላይ ትራንሰፖርት አገልግሎት ፤ ፲ጅ ለሀገር ውስጥ ገቢያ ብቻ የሚቀርቡ የዳቦና የኬክ ምርቶች ፤ ፲፫ • ወፍጮ ቤቶች ፤ ፲፬ ፀጉር ማስተካከል ፡ የቁንጅና ሳሎን ፡ የአንጥረኝነት ሥራ በፋብሪካ ደረጃ የማይካሄድ የልብስ ስፌት ፤ ፲፭ የሕንፃ እድሳትና የመኪና ጥገና አገልግሎት ፤ ፲፮ የእንጨት መሰንጠቂያና የጣውላ ሥራዎች'እንዲሁም ለሀገር | 16. Saw mills and manufacture of wood products exclusively ገበያ ብቻ የሚቀርቡ የእንጨት ሥራ ውጤቶችን ማምረት ፤ ፲፯ . የጉምሩክ አስተላላፊነት ሥራ ፤ ፲፰ የሙዚየም የቲያትርና የሲኒማ ማሣየት አገልግሎት ፤ ፲፱ : የሕትመት ሥራ ፤ ፳ ባሕላዊ የማዕድን ማምረት ሥራ ።

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?