×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
በሰነዓ ፎረም አባል አገራት መካከል በጉምሩክ ዙሪያ በጋራ ለመስራትና ኮንትሮባንድንና ሕገ-ወጥ ንግድን ለመከላከል የተደረገው የትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 540/2007

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አሥራሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፶ አዲስ አበባ ነሐሴ ፲፭ ቀን ፲፱፻፺፱
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፭፻፵፲፱፻፺፱ ዓ.ም
በሰነዓ ፎረም አባል አገራት መካከል በጉምሩክ ዙሪያ በጋራ Agreement on Customs Cooperation and Anti - smuggling and ለመሥራትና ኮንትሮባንዳንና ሕገ - ወጥ ንግድን ለመከላከል | Illicit Trafficking between the member States of the Sana'a የተደረገው የትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ … ገጽ
አዋጅ ቁጥር ፭፻፵ / ፲፱፻፺፱
በሰነዓ ፎረም አባል አገራት መካከል በጉምሩክ ዙሪያ በጋራ ለመሥራትና ኮንትሮባንድንና ሕገ - ወጥ ንግድን ለመከላከል የተደረገውን የትብብር ስምምነት
ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
በሰነዓ ፎረም አባል አገራት
· ዙሪያ በጋራ ለመሥራትና ኮንትሮባንድንና ሕገ - ወጥ | ንግድን ለመከላከል የሚያስችል የትብብር ስምምነት ሐምሌ ፲፩ ቀን ፲፱፻፺፰ ዓ.ም በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ የተፈረመ ስለሆነ ፣
ያንዱ ዋጋ
ይህ አዋጅ " በሰነዓ ፎረም አባል አገራት መካከል በጉምሩክ ዙሪያ በጋራ ለመሥራትና ኮንትሮባ ንድንና ሕገ - ወጥ ንግድን ለመከላከል የተደረገው የትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፭፻፵ / ፲፱፻፺፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
ካከል በጉምሩክ | WHEREAS, the Agreement on Customs Cooperation and Anti - smuggling and Illicit Trafficking between the
ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ratified the said Agreement at its session held on the ቤት ሰኔ ፳፪ ቀን ፲፱፻፺፱ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ | 29th day of June, 2007; ያፀደቀው ስለሆነ ፣
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / | NOW, THEREFORE, in accordance with Article 55 እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡
፩. አጭር ርዕስ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሢ.ቀ ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?