የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አሥራሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፪ ኮኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ ህዳር ፰ ቀን ፲፱፻፶፰ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፬ / ፲፱፻፲፰ ዓ.ም ለመንገድ ፕሮግራም ከኖርዲክ ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ገጽ ፫ሺ፫፻፱ አዋጅ ቁጥር ፬፻፪፬ / ፲፱፻፵፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኖርዲክ የልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ለመንገድ ልማት ድጋፍ ፕሮግራም ከፊል | Federal Democratic Republic of Ethiopia and the ማስፈፀሚያ የሚውል ፲ሚሊዮን ዩሮ / አሥር ሚሊዮን | Nordic Development Fund stipulating that the የሚያስገኘው ስምምነት ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.አ. ኖቬምበር ፲፱ ቀን ፪ሺ፫ እና ጁላይ ፲፭ ቀን ፪ሺ፭ በኣዲስ ኣበባ የተፈረመ | Euro ) በመሆኑ ፣ ይህንነ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት ፫ ቀን ፲፱፻፲፰ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ / ፩ እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ “ ለመንገድ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ ከኖርዲክ ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማዕደቂያ አዋጅ ቁጥር ፬፻፪፬ / ፲፱፻፲፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፰ሺ፩ ያንዱ ዋጋ ገጽ ፫ሺ፫፻፲ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፬ ህዳር ፰ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓ.ም ስምምነቱ ስለመፅደቅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኖርዲክ ልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.አ. ኖቬምበር ፲፱ ቀን ፪ሺ፫ እና ጁላይ ፲፭ ቀን ፪ሺ፭ በአዲስ አበባ ከተማ የተፈረመው ቁጥር 41 የብድር ስምምነት ፀድቋል ፡፡ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኤኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ፲ሚሊዮን ሚሊዮን ዩሮ / በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች እንዲውል ማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ፡፡ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከህዳር ፰ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ህዳር ፳ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት