አርባኛ ዓመት ቍጥር ፳
የአንዱ ዋጋ ብር 0.60
ማ ው ጫ ፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
ወ ታ ደ ራ ዊ
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
አዋጅ ቊጥር ፪፻፲፩ ፲፱፻፸፫ ዓ. ም. የኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር ለአምስተኛው የትምህርት ፕሮዤ የሰጠውን ብድር ማጽደቂያ አዋጅ.
E ኅብረተሰብኣዊ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፩፻፶፱
አዋጅ ቊጥር ፪፻፲፩ ፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
በኅብረተሰብኣዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መን ግሥትና በኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር መካከል የተደረገ ውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
_ ቅደም »
« ኢትዮጵያ
ለአምስተኛው የትምህርት ፕሮዤ ማስፈጸሚያ እንዲውል ከኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር ሃያ ስምንት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺህ ስፔሻል ድሮዊንግ ራይት (ኤስ.ዲ. አር. 28,200,000) ወታደራዊ መንግሥትና በኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር መካከል ሰኔ ፳፪ ቀን ፲፱፻፸፫ ዓ. ም. የብድር ስምምነት በዋሽንግተን ስለተፈረመ ፤
ይህም የብድር ስምምነት ለሚኒስትሮች ምክር ቤት እን ዲመከርበት ቀርቦ ምክር ቤቱ ስለተቀበለው ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግም ሐምሌ ፲፮ ቀን ፲፱፻፸፫ ዓ.ም. የተባለውን የብድር ስምምነት ስላጸደቀው
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቊጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ ም. አንቀጽ ፭ () መሠረት ከዚህ የሚከተለው ታውጆአል *
፩ ፤ አጭር ርዕስ ፤
ይህ አዋጅ « የኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር ለአምስ ተኛው የትምህርት ፕሮዤ የሰጠውን ብድር ማጽደቂያ አዋጅ ቊጥር ፪፻፲፩ ፲፱፻፸፫ ዓ.ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻ
አዲስ አበባ ሐምሌ ፳፱ ቀን ፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
መ ን ግ ሥ ት
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
| Government of Socialist Ethiopia of a loan of an amount equi
| Agreement ;