×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 68/93 የሀገር መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር 1 አዲስ አበባ ጥር ፱ ቀን ፲ህየን ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮችና ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፰፻ ፲ሀየ ዓም የሀገር መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገጽ ፭ሺ፬፻፶፩ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፰፰ ህየኝ f የሀገር መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ ገሀየዝጊ አንቀጽ ፭ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ። ክፍል አንድ አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የሀገር መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፲፰ ፲፱የ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ትርጓሜ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ፡ ፩ “ መንግሥት ” ማለት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ነው ፡ ፪ . “ ቦርድ ” ማለት በዚህ ደንብ አንቀጽ ፯ መሠረት የተቋቋመው የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ቦርድ ነው : | “ ጉባኤ ” ማለት በዚህ ደንብ አንቀጽ ፯ መሠረት የተቋቋመው የዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ጉባኤ ነው : ፬ . “ የአካዳሚክ ሠራተኛ ” ማለት በማስተማር ወይም በምርምር ተግባር ላይ የተሰማራ ሠራተኛ ነው ፡ ያንዱ ዋጋ 4.40 ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ : ዝሸ፩ ነጽ ፩ሺ፪፻ ፤ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር 1 ጥር ፬ ቀን ፲፱፻፫ ዓ.ም. ፪ በዲፓርትመንቱ የሚሰጡ ኮርሶችን ብቃት ይመረ ምራል ፡ያረጋግጣል ፡ ነባርኮርሶች የሚገመገሙበትን ሥርዓት ያወጣል ፡ አስፈላጊነታቸውንም ያረጋግጣል፡ መሻሻል የሚገባቸውን በዲፓርትመንቱ ኃላፊ በኩል ለአካዳሚክ ኮሚሽኑ የውሳኔ ሃሳብ ያቀርባል ፤ ፫ • ለመቀጠር የሚፈልጉ መምህራንን የትምህርት ደረጃና የትምህርት ትኩረት መስክ እየመረመረ በዲ ፓርትመንት ኃላፊው አማካኝነት ለፋኩልቲው ዲን ያቀርባል ፡ ፬ . በዲፓርትመንቱ የሚያስተምሩ መምህራን የማዕረግ ዕድገት ጥያቄ ይመረምራል ፡ በዲፓርትመንት ኃላፊው አማካኝነት ለፋኩልቲ ዲን ሃሳብ ያቀርባል ፡ ፭ በዲፓርትመንቱ መምህራን የሚዘጋጁ የግማሽ ሴሚ ስተርና የሴሚስተር ፈተናዎችን የመመዘን ብቃት ይገመግማል ፡ ያረጋግጣል ፡ ፮ : በየሴሚስተሩ መጨረሻ ለተማሪዎች የሚሰጠውን ማርክ ትክክለኛነት ያረጋግጣል ፤ በዲፓርትመንቱ መምህራን ምርምር የማድረግ ጥያቄ ሲቀርብ ተገቢነታቸውን ያረጋግጣል ፣ እንዲፈቀድም ሃሳብ ያቀርባል ፡ ፰ የዲፓርትመንቱን እቅድ ያወጣል አፈጻጸሙንም ይገ መግማል፡ ፩ እንደ አስፈላጊነቱ ኮሚቴዎችን ያቋቁማል ። ፲ በዲፓርትመንቱ የሚሰጥ ትምህርት ደረጃን በተመ ለከተ በዲፓርትመንቱ ኃላፊ አማካይነት ለአካዳሚክ ኮሚሽን ሪፖርት ያቀርባል ፡ ፲፩ በየአስራ አምስት ቀናት ይሰበሰባል ። የዲፓርትመንት ኃላፊ ሥልጣንና ተግባር የዲፓርትመንት ኃላፊ ተጠሪነቱ ለፋኩልቲ ዲን ሆኖ የሚከተሉትን ሥልጣንና ተግባሮች ይኖሩታል ፡ ፩ . በዲፓርትመንቱ የሚሰጠው ትምህርት ከሚፈለገው ሳይንሳዊ ይዘትና ከሚሰጥበት ደረጃ ጋር የተመጣ ጠነና ከተግባር ጋር የተዋሀደ መሆኑን ያረጋግጣል ፤ በየርዕሱ የሚዘጋጁትን የትምህርት ፕላን ይመረ ምራል ፡ ብቃታቸውን ያረጋግጣል ፡ ፫ . በዲፓርትመንቱ ጥናትና ምርምሮች እንዲካሄድ ያበረ ታታል ፡ ያስተባብራል፡ ይከታተላል ፡ ፬ . በዲጋ'ርትመንቱ የሚፈለጉትን የመምህራን ዓይነትና ቁጥር ያጠናል ፡ተፈላጊዎቹመምህራን እንዲቀጠሩም አስፈላጊውን ሁሉ ያደርጋል ፡ በዲፓርትመንቱ የሚያስተምሩ መምህራንን የማዕረግ ዕድገት ጥያቄ ይመረምራል ፡ ዕድገት ለሚገ ባቸው መምህራን ለዲፓርትመንት ካውንስል አቅርቦ ያስወስናል፡ ፮ የዲፓርትመንቱን ሠራተኞች የሥራ ብቃት ይገመ ግማል ፡ተገቢውን የደረጃ ዕድገትና የደመወዝ ጭማሪ እንዲያገኙ ጥያቄ ያቀርባል ፡ አፈጸጸሙንም ይከታ ተላል ፡ ፯ . ለዲፓርትመንቱ የሚመደቡ ተማሪዎችን ይመዘ ግባል፡ አካዳሚክ አማካሪ ይመድብላቸዋል ፡ በየሴሚ ስተሩ የሚሰጡ ኮርሶችን ለፋኩልቲው ዲን ያሳው በዲፓርትመንቱ ለሚማሩ ተማሪዎች አስፈላጊው የመማሪያ ቦታ ፡ የትምህርት መረጃዎች ፡ ማቴሪያ ሉችና መፃሕፍት መሟላታቸውን ይከታተላል ፣ ያረጋግጣል ፡ ሀ . የፈተናዎችን ደረጃና ተገቢነት የሚያረጋግጥ የፈተና ኮሚቴን በሰብሳቢነት ይመራል ፡ ገጽ ፩ሺ፪፻፲፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፫ ጥር ፬ ቀን ፲፱፻ ዓም : በዲፓርትመንቱ የሚሰጡ ፈተናዎች ሁሉ በተገቢው መንገድ መከናወናቸውን ይከታተላል ፡ ፲፩ . የዲፓርትመንቱን ያዘጋጃል ፣ ሲፈቀድም በሥራ ላይ መዋሉን ይከታተላል ፣ ፲፪ • የዲፓርትመንቱን ዓመታዊ ዕቅድ ያዘጋጃል ፣ ተግባራ ዊነቱንም ይቆጣጠራል፡ ስለዕቅዱም አፈጻጸም ለዲኑ በጽሑፍ ሪፖርት ያቀርባል ፡ ፲፫ በፋኩልቲው ዲን የሚሰጡትን ሌሎች ተግባራት ያከናውናል ። ክፍል ሦስት ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች ፳፬ . በጀት የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ በጀት ከሚከተሉት ምንጮች የተውጣጣ ይሆናል ፡ ፩ ከመንግሥት ከሚመደብለት በጀት ፡ ፪ . ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ከሚሰበስባቸው የአገልግሎት ክፍያዎች፡ እና ከሌሎች ምንጮጮች ። ፳፭ የሒሳብ መዛግብት ፩ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ የተሟሉና ትክክለኛ የሆኑ የሂሳብ መዛግብት ይይዛል፡ የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ የሂሳብ መዛግብትና ገንዘብ ነክ ሰነዶች በዋናው ኦዲተር ወይም ዋናው ኦዲተር በሚሰ ይማቸው ኦዲተሮች በየዓመቱ ይመረመራሉ ። ተፈጻሚነት ስለማይኖራቸው ሕጎች ይህን ደንብ የሚቃረኑ ደንቦችና መመሪያዎች ተፈጻሚነት አይኖራቸውም፡ ደንቡ የሚጸናበት ጊዜ ይህ ደንብ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ጥር ፱ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓም መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ † ሙያተኞጋይ ተግባሮች / ገጽ ፩ሺ፪፻፶፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር 11 ጥር ፬ ቀን ፲፱፻ ዓም : ፭ . “ ጥማንዳንት ” ማለት በዚህ ደንብ አንቀጽ ፲፪ መሠረት የሚሾም የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ የበላይ ኃላፊ ነው ፡ ፮ . “ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ” ማለት በዚህ ደንብ አንቀጽ ፫ መሠረት የተቋቋመው የመከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ፩ የመከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ( ከዚህ በኋላ “ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ” ተብሎ የሚጠራ ) ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ። ፪ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ወደፊት በቦርዱ የሚቋቋሙፋኩልቲ ዎችና ኮሌጆችን ያካትታል ። ፫ . የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ተጠሪነት ለአገር መከላከያ ሚኒስቴር ይሆናል ። ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ የሚከተሉት ዓላማዎች ይኖሩታል፡ ፩ ዕውቀትን ማዳበር፡ ማስፋፋትና ማስተላለፍ ፣ ፪ ለመከላከያ ሠራዊት ደረጃውን የጠበቀ የምሕንድስና ፡ የሕክምና፡ የማኔጅመንት፡ የወታደራዊ ሣይንስና ሌሎች ትምህርት መስጠት ፡ በልዩ ልዩ ሙያ ላይ ለተሰማሩ የሠራዊቱ አባላት የሙያ ማሻሻያ ሥልጠና መስጠት ፡ ፬ • በቴክኒክ ፡ በጤናና በአስተዳደር ባለሙያዎችን የሚያሰ ለጥኑ የመከላከያ የትምህርት ተቋሞች የሚሰጡት ትምህርት ጥራትና ደረጃውን የጠበቀ እንዲሆን ሙያዊ እገዛ ማድረግ ፡ የአገር መከላከያ ሠራዊትየሚታጠቃቸው እናየሚጠቀ ምባቸው መሣሪያዎችን በተመለከተ እንዲሁም በመከ ላከያ ፍላጎት ላይ የተመሠረተ ጥናት ማካሔድና ሃሳብ ማቅረብ ፡ በሠራዊቱ ውስጥ የሚገኙ የቴክኒክ ፡ የጤናና የአስተ ዳደር ሙያዎችንና መ የሥራ መደብና ደረጃ መለየት ። ፭ . የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ሥልጣንና ተግባር፡ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ የሚከተሉት ሥልጣንና ይኖሩታል ፡ ፩ ፋኩልቲዎች ፡ ዲፓርትመንቶችንና ሌሎች የትምህ ርትና የምርምር ክፍሎች ወይም ተቋማት ማቋቋምና ማካሔደ ፡ • የቅድመ ምረቃና የድህረ ምረቃ ፕሮግራም መንደፍና ሥራ ላይ ማዋል ፡ ፫ . የምስክር ወረቀት፡ ዲፕሎማና ዲግሪ እንዲሁም ለከፍተኛ ውጤትና አስተዋጽኦ የአካዳሚክ ሜዳል ሽልማትና ማዕረግ መስጠት ፡ ፬ . ሴሚናሮች፡ ወርክሾፖችና ሲምፖዚየሞችን ማዘጋ ጀትና ማካሔድ ፡ ፭ የማማከር አገልግሎት መስጠት ፣ ፮ በሀገር ውስጥና በሌሎች ሀገሮች ከሚገኙ አቻ የትም ህርት ተቋሞች፡ የምርምር ተቋሞችና ተመሳሳይ ዓላማ ካላቸው ጋር ግንኙነት መመሥረት ፡ ፯ . የትምህርት መጽሔቶችና ማቋቋምና ማሰራጨት ፡ ፰ የንብረት ባለቤት የመሆን፡ ውል የመዋዋል፡ ፲ በስሙ የመክሰስና የመከሰስ፡ ዓላማውን የሚያራምዱ ሌሎች ተግባሮችን ማከናወን ። ሶ ርሲቲ ገጽ ፩ሺ፬የዛ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር 1 ጥር ፬ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓ.ም ክፍል ሁለት ስለ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ የፖሊሲና የሥራ አስፈጻሚ አካላት ፮ ስለ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ቦርድ መቋቋም ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ በመከላከያ ሚኒስቴር የሚሰየሙ አንድ ሊቀመንበርና ቁጥራቸው እንደአስፈላጊነቱ የሚወሰን አባላት የሚገኙበት ቦርድ ይኖረዋል ። ቦርዱ የራሱ ፀሐፊ ይኖረዋል ። ፤ የቦርዱ ሥልጣንና ተግባር ቦርዱ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል ፡ ከመንግሥት ፖሊሲዎችና ሕጎች ጋር በተገናዘበ መልኩ የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁን አጠቃላይ የአካዳሚክና የአስተ ዳደር ፖሊሲ ያወጣል ያስፈፅማል ፡ የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁን አደረጃጀት ይወስናል ፡ ተባባሪ ፕሮፌሰርና የፕሮፌሰር ማዕረግ ያፀድቃል ፤ የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁን እቅድና በጀት ለአገር መከላከያ ሚኒስቴር ኣቅርቦ ያስፀድቃል ፡ የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ አካዳሚክ ሠራተኞች የሚቀጠሩበ ትንና የሚተዳደሩበትን ሁኔታ የሚወስን የውስጥ አስተ ዳደር ደንብ ከመንግሥት ፖሊሲዎችና ሕጎች ጋር በማገናዘብ ያወጣል ፡ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ የሚያስከፍላቸውን ክፍያዎች መንግሥት ባፀደቀው መመሪያ መሠረት ይወስናል ፣ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ከሦስተኛ አካል ጋር የሚያደርገውን ስምምነት ያፀደቃል ፡ ፰ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁን በሚመለከት ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ወይም ማንኛውም የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ አካል በሰጠው ውሳኔ ላይ የሚቀርቡ አቤቱታዎችን መርምሮ ውሳኔ ይሰጣል ፡ የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁን ዓርማ ያፀድቃል፡ የራሱን የስብሰባ ሥነ ሥርዓት ደንብ ይወስናል፡ የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁን ዓላማ ከግብ ለማድረስ የሚረዱ ሌሎች ተግባሮችን ያከናውናል ። የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ጉባዔ መቋቋም ፩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አባላት የያዘ ኮሌጁ ጉባዔ ተቋቁሟል፡ ሀ ) የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ኮማንዳንት ለ ) የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ምክትል ፕሬዚዳንቶች አባላት ሐ ) የየፋኩልቲ ወይም የየኮሌጁ ዲኖች መ ) የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ሬጅስትራር ሠ ) የምርምር ዳይሬክተር ረ ) የሚሊተሪ ሳይንስ ፕሮግራም ዳይሬክተር ሰ ) ከየፋኩልቲው ወይም ከየኮሌጁ የተመረጡ አንዳንድ የመምህራን ተወካይ ሸ ) የተማሪዎች ካውንስል ተወካይ ጉባዔው የራሱ ፀሐፊ ይኖረዋል ። የጉባዔው ተጠሪነት ለቦርዱ ይሆናል ። የጉባኤው ሥልጣንና ተግባር ቦርዱ የሚያወጣው አጠቃላይ መመሪያ እንደተጠበቀ ሆኖ ፡ ጉባዔው የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል ፡ ፩ . የአካዳሚክ ጉዳዮችን እና የሥልጠና ፕሮግራሞችን ይወስናል ፡ ገጽ ፩ሺ፪፻፵፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፬ ፣ ጥር ፬ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓ • ም • ፪ የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ሥርዓተ ትምህርት መሻሻልን አስመ ልክቶ ከዲንስ ካውንስል የሚቀርቡ ሃሳቦችን መርምሮ ያፀደቃል ፡ ፫ . የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁን የትምህርት ካሌንደር መርምሮ ያፀደቃል ፡ ለዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ መምህራን በዲንስ ካውንስል ሲቀር ብለት እስከ ረዳት ፕሮፌሰር የአካዳሚክ ማዕረግ ይሰጣል፡ ከረዳት ፕሮፌሰር ማዕረግ በላይ መርምሮ የውሣኔ ሃሣብ ለቦርዱ ያቀርባል ፡ ፭ የተማሪዎች አቀባበልን ፡ የትምህርት ደረጃ አወሳሰንን፡ የዲሲፕሊን ጉዳዮችንና ምረቃን የሚመለከቱ መመዘኛ መስፈርቶችን ያወጣል በነዚህም ጉዳዮች ላይ የሚቀርቡ አቤቱታዎችንና ቅሬታዎችን መርምሮ ውሳኔ ይሰጣል ፡ ፮ አጠቃላይ የፈተና አሰጣጥ አቅጣጫዎችን ይወስናል ፡ ፯ ትምህርታቸውን ጨርሰው የሚመረቁ ተማሪዎች ዝርዝር መርምሮ ያፀድቃል ፡ ሜዳይና ሽልማት የሚሰጥ በትን ሁኔታ ይወሰናል ፡ ፰ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ የሚያስከፍላቸውን ክፍያዎች እንዲ ወስን ለቦርዱ ሃሳብ ያቀርባል ፡ ፬ • በየሴሚስተሩ ቢያንስ አንድ ጊዜ ይሰበስባል ፣ በቦርዱ የሚሰጡትን ሌሎች ተግባሮች ያከናውናል ። ፫ የአመራር ኮሚቴ መቋቋም ፩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አባላት የያዘ የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ አመራር ኮሚቴ ይቋቋማል ፡ ሀ ) የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ኮማንዳንት ለ ) የአካዳሚክ ምክትል ፕሬዚዳንት ሐ ) የአስተዳደርና ልማት ምክትል ፕሬዚዳንት .. አባል መ ) የኮማንዳንቱ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ፪ • የአመራር ኮሚቴው ተጠሪነት ለቦርዱ ይሆናል ። ፲፩ የአመራር ኮሚቴ ሥልጣንና ተግባር የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ አመራር ኮሚቴ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባሮች ይኖሩታል ፡ ፩ . የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁን ዓላማ መሠረት ያደረገ እቅድ ያወጣል ፡ በጀት ያዘጋጃል ፡ ሥራዎች በእቅዱ መሠረት መከናወናቸውን ያረጋግጣል ፡ ፪ • የአካዳሚክ ሠራተኞችን ቅጥር መርምሮ ያፀድቃል ፣ ፫ በዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ የሚሰጥ ሥልጠናን ለመጠበቅና ለማሳደግ የቲዮሪ እና የተግባርን ውህደትና ሚዛን ያስጠብቃል ፡ ሥልጠናው ከመከላከያ ተጨባጭ ፍላጎት እና ከሠራዊቱ የቴክኖሎጂ አጠቃቀም እድገት ጋር መጣጣሙን ያረጋግጣል ፡ የመምህራንን ብቃትና ጥራት ያረጋግጣል ፣ የትምህርት መረጃዎችን ያሟላል ፡ ዙሪያ መለስ ድጋፍ ይሰጣል ፣ ፭ የመከላከያና የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ፖሊሲዎች ፣ መመሪያ ዎችና ደንቦች እንዲከበሩና እንዲተገበሩ ያደርጋል ፡ የስልጠና ፖሊሲዎችና መመሪያዎች ያወጣል ፣ ፮ የጥናት : የምርምርና የፈጠራ ሥራዎችን በስፋትና በጥራት ለማካሄድ መምህራን በጋራና በግል እንዲሳተፉ ያበረታታል ፡ አመቺ ሁኔታም ያመቻቻል ፣ ፯ : አዲስ የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ተማሪዎች የሚቀመጡ መመዘኛዎች እንደአስፈላጊነቱ ይመረ ምራል ፡ ያሻሽላል ፡ ፰ የተማሪዎችን የሙያ ምርጫና ምደባ ከወቅቱ የመከላከያ ፍላጎት ጋር መጣጣሙን ያረጋግጣል ፣ ፬ • ከመሰል ማሰልጠኛ ተቋማት ጋር የሚያደርገውን ግንኙ ነትና የልምድ ልውውጥ ያበረታታል ፡ ፲ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ በአወቃቀር ፡ በሰው ኃይልና በአሰራር ብቃቱን እያረጋገጠ እንዲሄድ ቀጣይ ጥረት ያደርጋል ። ሃጽ ፩ሺ፪፻፵፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፫ ጥር ፬ ቀን ፲፱፻ ዓም • ፲፪ የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ኮማንዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንቶች | 12. Appointment and Accountability of the University ሹመትና ተጠሪነት ፩ የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ኮማንዳንት በመንግሥት ይሾማል ፤ ተጠሪነቱ ለቦርዱ ይሆናል ። ፪ • የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ምክትል ፕሬዚዳንቶች ተጠሪነ ታቸው ለኮማንዳንቱ ሆኖ በቦርዱ አቅራቢነት በመን ግሥት ይሾማሉ ። ፲፫ . የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ኮማንዳንት ሥልጣንና ተግባር የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ኮማንደንት የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ መሪና አስፈጻሚ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባሮች ይኖሩታል፡ ፩ . የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁን ሥራ በበላይነት ይመራል ፣ ያስተዳድራል ፡ ይቆጣጠራል ፡ ፪ • የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁን የሥራ ዕቅድ እንዲወጣ ያደርጋል፡ አፈጻጸሙንም ይከታተላል ፣ ፫ . የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ በጀት በወቅቱ እንዲዘጋጅ ያደርጋል፡ ለሚመለከተው ባለሥልጣን አቅርቦ ያስፈ ቅዳል ፡ ስለአፈጻጸሙም ክትትል ያደርጋል ፤ ፬ . በዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ የሚሰጡ ትምህርቶች ደረጃቸውን የጠበቁ መሆናቸውን ይከታተላል ፣ ይቆጣጠራል ። የምርምር ሥራዎች እንዲዳብሩ ያደርጋል ፣ ፮ በዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ የሚደረጉ ምርምሮች በአብዛኛው የሠራዊቱን ተልዕኮ የሚያሳኩ እንዲሆኑ ይጥራል ፤ ቪ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ በሰው ኃይልና በማቴሪያል እንዲሟላ ጥረት ያደርጋል፡ ወደ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ለሚገቡ ተማሪዎች ተገቢው የመመልመያ መመዘኛዎች እንዲዘጋጁ ያደርጋል ፣ ተግባራዊነታቸውንም ይቆጣጠራል ፣ ፱ በዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ስም የሚደረጉ ማናቸውንም ስም ምነቶች እና ሰነዶች ይፈርማል ፤ ፲ በዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ስም የባንክ ሂሣብ እንዲከፈትና እንዲንቀሳቀስ ያደርጋል ፡ ፲፩ . የመከላከያ እቅዶችን ፡ የመከላከያና የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ደንቦችና መመሪያዎች በተገቢው መተግባራ ቸውን ይቆጣጠራል ፡ ስለ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ የሥራ እንቅስቃሴ ለቦርዱ በየሦስት ወሩ ሪፖርት ያቀርባል ፣ ፲፫ ተማሪዎች ትምህርታቸውን በትጋትና በብቃት እንዲ ከታተሉና ተመርቀውም ለሠራዊቱ ተገቢውን ግልጋሎት እንዲሰጡ የሚያስችል ሁለገብ የግንባታ ሥራ በብቃት እንዲካሄድ ያደርጋል ፣ የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ተማሪዎች መምህራንና ሠራተኞች የሥራ አፈጻጸም በየወቅቱ መገምገሙንና የግምገማው ውጤትም በአግባቡ መያዙን ያረጋ የአስተዳደራዊ ጉዳዮችን በመመሪያው መሠረት መፈ ጸማቸውን ይቆጣጠራል ። የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ አካዳሚክ ምክትል ፕሬዚዳንት ሥልጣንና ተግባር የዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ አካዳሚክ ምክትል ፕሬዚዳንት ተጠሪነቱ ለዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ኮማንዳንት ሆኖ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባሮች ይኖሩታል ፡ ፩ . የአካዳሚኩን ሥራ በበላይነት ይመራል ፡ የዲንስ ካውንስሉን ይሰበስባል ። ገጽ ፩ሺ፪፻ሃ፮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፫ ጥር ፬ ቀን ፲፱፻፫ ዓ.ም. ፪ የትምህርቱ ፡ የምርምሩና የቴክኒክ አገልግሎቱ በሚገባ እንዲካሄድ ያስተባብራል፡ የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ድጋፍ ሰጪ አካላት ለትምህርቱ እንቅስቃሴ ድጋፍ መስጠታቸውን ይከታተላል፡ ያረጋግጣል ፣ የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ሥርዓተ ትምህርት ደረጃ መጠበቁን ያረጋግጣል፡ የማሻሻያ ሐሳብ ያቀርባል ፡ የመማር ማስተማር ሂደት ጥራት እንዲጠበቅ ያደርጋል፡ መጽሐፍት ፡ የማስተማርያ ቁሳቁሶችና መሣሪያዎች ለትምህርቱ ተግባር መዋላቸውን ያረጋግጣል ፡ ፭ አዳዲስ የአካዳሚክ ፕሮግራሞች እንዲጀመሩ ጥናት እንዲካሄድ ያደርጋል ፡ተፈጻሚነቱንም ይቆጣጠራል፡ ፮ የተማሪዎችን የትኩረት መስክ ምርጫ ያስተባብራል ፡ ፯ ፈተናና የፈተና ውጤትን አስመልክቶ በየትምህርት ዓመቱ መጨረሻ ከየፋኩልቲው የሚቀርቡ ዘገባዎችን እየገመገመ ከአስተያየት ጋር ለዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ኮማንዳንት ያቀርባል ፡ ፰ የመምህራን ቅጥርን : ኮንትራት ማደስንና የደረጃ ዕድገትን አስመልክቶ የሚቀርቡ ጥያቄዎችን እየመ ረመረ ለዩኒቨርሲቲው አመራር ኮሚቴ የውሳኔ ሃሳብ ያቀርባል ፡ የመምህራንን የኮንትራት ቅጥር ዩኒቨ ርሲቲ ኮሌጁን ወክሎ ይፈርማል ፡ ፩ . የአካዳሚክፕሮግራሞች ዝግጅትና አቅርቦት ፣ የበጀት ፍላጎትና አፈጻጸም እና የሰው ኃይል ፍላጎትን በተመ ለከተ ለዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ኮማንዳንት ዘገባ ያቀርባል ፤ ፲ . የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁን የአካዳሚክ ሕጎችና ደንቦች በተገቢ ሥራ ላይ መዋላቸውን ይከታተላል ፡ ፲፩ በየፋኩልቲው የሥራ አፈጻጸም ግምገማዎች መካሄዳ ቸውን ያረጋግጣል ፡ በሥሩ የሚገኙ ኃላፊዎችን የሥራ ብቃት ይገመ ፲፫ በአካዳሚክ ጉዳዮችና ስብሰባዎች ላይ የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁን ኮማንዳንት ያማክራል ፡ ይወክላል ፡ ፲፬ . በዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ኮማንዳንት የሚሰጡትን ሌሎች ተግባሮች ያከናውናል ። የአስተዳደርና ልማት ምክትል ፕሬዚዳንት ሥልጣንና የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ የአስተዳደርና ልማት ምክትል ፕሬዚ ዳንት ተጠሪነቱ ለኮማንዳንቱ ሆኖ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባሮች ይኖሩታል ፡ ፩ . የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ተማሪዎችና የሠራዊት አባላት ሕገመንግሥታዊ ግንዛቤያቸው እንዲጐለብትና በፀና እምነት ላይ ተመሥርተው ተልዕኮአቸውን በብቃት እንዲወጡ የሚያስችል የልማት ሥራዎችን ይሠራል ፣ ፪ • የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ማህበረሰብ የዜግነትና የሙያ ግዴታውን በጠንካራ እምነትና ፍላጎት እየተወጣ የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁን ተልዕኮ በብቃት እንዲያሳካ ዙሪያ መለስ አመራር ይሰጣል ፣ የቅርብ ድጋፍ ያደርጋል ፡ ይህንን ተልዕኮ ለማገልገል የሚቋቋሙ መዋቅሮች ያጠናክራል ። ፫ የመከላከያ እና የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ደንቦች መመሪያ ዎችና ፖሊሲዎች በዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ማህበረሰብ በተለይም በተማሪዎች እንዲታወቁና እንዲተገበሩ ያደርጋል ፡ ገጽ ፩ሺ፪፻፵፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፫ ጥር ፬ ቀን ፲፱፻፵ ዓም ፬ . የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁን የሰው ኃይል ፍላጎት መንግሥት ባፀደቀው አቋም መሠረት መሟላቱን ያረጋግጣል ፣ የሠራተኞች ቅጥር ፡ ዝውውር ፡ ሹመት ፡ ስንብትና ሌሎች አስተዳደራዊ ጉዳዮች በደንቦችና በመመሪ ያዎች መሠረት መፈጸማቸውን ይቆጣጠራል : ይመራል ፡ ሠራተኞች መብታቸው ተከብሮላቸው ግይታቸውን እንዲወጡ አስፈላጊውን ያደርጋል ። የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ተማሪዎችና የሠራዊት አባላት የሚሊታሪ ሳይንስና ጥበብ ግንዛቤያቸው እንዲዳብር ፣ የአካልና የሥነልቦና ዝግጁነታቸው እንዲረጋገጥ የተ ገነባውን የካይት ሥልጠና ፕሮግራም በቅርብ ይከታ ተላል፡ አመራር ይሰጣል ፡ ፮ በዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ማህበረሰብ በአጠቃላይና በተለይም በተማሪው አካልን የሚገነቡና አእምሮን የሚያዝናኑ ደረጃን የጠበቁ ስፖርታዊ ፕሮግራሞች እንዲደራጁ ያደርጋል ። ጊ የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁንና የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁን ማህበ ረሰብ ፀጥታና ደህንነት እንዲሁም ንብረት የሚያስ ጠብቅ ሥርዓት እንዲኖርና እንዲጎለብት ተገቢውን አመራር ይሰጣል ፡ ፲ . የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ንብረት በመንግሥት መመሪያ መሠረት ያስተዳድራል ፡ ለመማር ማስተማር ሂደት የሚደግፍ የማቴሪያል አቅርቦት መኖሩን ያረጋ ግጣል፡ የካንፓስ ሕንፃዎች ግንባታና እንክብካቤ ያስተባብራል፡ የካንፓስ ልማትና ዕድገት ይከታ ሀ- ለዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ማህበረሰብ የሚያስፈልጉ የጤና ፣ የተማሪዎች የምግብ የትራንስፖርት ድጋፍ እንዲሁም ለማህበረሰቡ የሚያስፈልጉ ሌሎች አገልግ ሎቶች እንዲሟሉ ያደርጋል ፡ ፲ . የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁን የፋይናንስ አቅም የሚያሳድግና የመንግሥትን መደበኛ ወጭ ሳይጨምር ልዩ ልዩ ፍላጎቶችን ለማስተናገድ የሚያስችል የልዩ ገቢ ምንጭ ያስፋፋል ፡ ገቢውን በአግባቡ ያስተዳድራል ፡ የአስተዳደርና ሪሶርስ በጀትና ዕቅድ አዘጋጅቶ ያቀርባል ፡ የዘርፉን የሥራ አፈጻጸም ወቅታዊ ግምገ ማዎች ያካሂዳል ፡ ሪፖርት ያቀርባል ፡ በአስተዳደርና ልማት ጉዳዮች ላይ የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁን ኮማንዳንት ያማክራል ፡ 11 በዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ኮማንዳንት የሚሰጡትን ሌሎች ተግባሮች ያከናውናል ። ፲፮ . የዲንስ ካውንስል መቋቋም ፩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አባላት የያዘ የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ የዲንስ ካውንስል ይቋቋማል፡ ሀ ) የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ የአካዳሚክ ምክትል ፕሬዚዳንት ለ ) የፋክልቲ ዲኖች ሐ ) ሬጅስትራር የላይብራሪ ኃላፊ ይ : ካውንስሉ የራሱ ፀሐፊ ይኖረዋል ። ፫ የዲንስ ካውንስሉ ተጠሪነት ለሴኔት ይሆናል ። ፲፯ የዲንስ ካውንስል ስልጣንና ተግባር የዲንስ ካውንስል የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል፡ ፩ የሥርዓተ ትምህርት መሻሻልን ኣስመልክቶ ከፋኩል ቲዎች የሚቀርቡ ሃሳቦችን ይመረምራል፡ የፕሮግራም ለውጥ የማያስከትሉ የክሬዲት ሰዓቶችና የኮርስ መግለ ጫዎችን ማሻሻያዎች ያጸድቃል፡ የፕሮግራም ለውጥ የሚያስከትሉ ለውጦችን አስመልክቶ ለዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ጉባዔ ሀሳብ ያቀርባል፡ ፪ • የአካዳሚክ ኮሚሽኑ ገሠ « ገጽ ፭ሺ፬የዛ፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፫ ጥር ፱ ቀን ፲፱፻፫ ዓ • ም • ፪ . የተማሪዎችን የሙያ ምርጫ እና ምደባ መስፈርት ለዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ አመራር ኮሚቴ ሃሣብ ያቀርባል፡ ፫ . የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ የትምህርትና ምርምር መመሪያዎች እንደአስፈላጊነቱ ያወጣል፡ ለአመራር ኮሚቴ አቅርቦ ያስፀድቃል፡ በትክክል በስራ ላይ መዋላቸውን ይቆጣ ፬ . ለአካዳሚክ ሠራተኞች የማዕረግ እድገት እንዲሰጥ ለዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ጉባዔ ሃሳብ ያቀርባል፡ ፭ . ከየፋኩልቲዎቹ የሚቀርቡ የምርምር ጥያቄዎችን ይመ ረምራል፡ ለአመራር ኮሚቴው ሃሳብ ያቀርባል፡ በደንቡ መሠረት እንዲፈጸም ይከታተላል፡ የፈተና አሰጣጥንና የተማሪዎች የፈተና ውጤትን ለጉባኤው ያሳውቃል፡ ቪ ለዲንስ ካውንስሉ ውሣኔ የሚረዱ ጥናቶችን ያስጠናል፡ ኮሚቴ ያቋቁማል፡ ፰ . ማንኛውንም የአካዳሚክ ሠራተኛ በአስረጅነት ይጠራል፡ ሀ- በየወሩ ይሰበሰባል፡ እንደአስፈላጊነቱ አስቸኳይ ስብሰ ባዎች ሊያደርግ ይችላል ። ፲፫ የአካዳሚክ ኮሚሽን መቋቋም ፩ . ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አባላት የያዘ የአካዳሚክ ኮሚሽን በእያንዳንዱ ፋኩልቲ ይቋቋማል፡ ሀ ) የፋኩልቲው ዲን ለ ) የፋኩልቲው ረዳት ዲን ሐ ) የዲፓርትመንት ኃላፊዎች መ ) ከፋኩልቲ የተመረጡ ሶስት ተወካዮች አባላት ሠ ) ከሦስቱ ተወካይ መምህራን አንዱ አባልና ፀሐፊ ረ ) ከነዚህ ውል እንደ አስፈላጊነቱ በዲኑ ጥሪ ሌሎች የፋኩልቲ አባላት ሊሳተፉ ይችላሉ፡ ሆኖም ድምጽ መስጠት አይችሉም ። ለዲንስ ካውንስል ይሆናል ። የአካዳሚክ ኮሚሽን ስልጣንና ተግባር የአካዳሚክ ኮሚሽኑ የሚከተሉት ስልጣንና ተግባራት ይኖሩታል፡ ፩ የፋኩልቲውን አካዳሚክ ጉዳዮች በተመለከተ የአጭር፡ የመካከለኛና የረጅም ጊዜ ዕቅዶች ላይ ሃሳብ ያቀርባል፡ ተግባራዊ እንዲሆን ሲፀድቅ ዝርዝር ፕሮግ ራሞች መውጣታቸውንም ያረጋግጣል፡ ተግባራዊ መሆናቸውንም ይከታተላል፡ ፪ የሥርዓተ ትምህርት መሻሻልን አስመልክቶ ከዲፓርት መንቶች የሚቀርቡ ሃሳቦችን ይመረምራል፡ የውሣኔ ሃሳብ ያቀርባል፡ • የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ የትምህርትና የምርምር ደንቦችና መመሪያዎች በትክክል ሥራ ላይ መዋላቸውን ያረጋ 0 የመምህራን የአካዳሚክ ማዕረግ እንዲሰጥ ለዲንስ ካውንስል ሃሳብ ያቀርባል፡ ፭ የምርምር ተግባራት እንዲስፋፉ ያበረታታል፡ ከየዲፓ ርትመንቱ የሚቀርቡ የምርምር ጥያቄዎችን በመመ ርመር ለዲንስ ካውንስል ሃሣብ ያቀርባል፡ የፈተና አሰጣጥንና የተማሪዎችን የፈተና ውጤት ይገመግማል፡ ፯ ትምህርታቸውን ጨርሰው የሚመረቁ ተማሪዎች መርምሮና አጽድቆ ለዲንስ ካውንስል ያቀርባል፡ ገጽ ፭ሺ፬የዛ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፫ ጥር ፬ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓ • ም • በፋኩልቲው የሚሰጡ ኮርሶች ትምህርት አሰጣጥ፡ የትምህርት መርጃዎችና መምህራን ደረጃቸውን የጠበቁ እንዲሆኑ ጥረት ያደርጋል ፣ ፬ እንደአስፈላጊነቱ የተለያዩ የአካዳሚክ ሥራዎችን የሚሠሩ ኮሚቴዎች ያቋቁማል፡ ፲ ማንኛውንም የአካዳሚክ በአስረጅነት ይጠራል፡ ፲፩ በሰሚስተር ሶስት ጊዜ ይሰበስባል፡ እንደአስፈላጊነቱ አስቸኳይ ስብሰባዎች ሊያደርግ ይችላል ። ፳ የፋኩልቲ ዲኑ ሥልጣንና ተግባር፡ የፋኩልቲ ዲኑ ተጠሪነቱ ለአካዳሚክ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆኖ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል፡ በዲፓርትመንቶች የሚሰጡ ትምህርቶችና የሚካሄዱ ምርምሮች ደረጃቸውን የጠበቁ መሆናቸውን ያረጋ በዲፓርትመንቶች መካከል የሥራ ግንኙነት እንዲዳ እንዲጠነክር የሚያስችሉ ሁኔታዎችን ያመቻቻል፡ በዲፓርትመንቶች አዳዲስ ፕሮግራሞች እንዲጀመሩ ተፈላጊውን ጥናት ያደርጋል፡ ፬ . የተማሪዎች የትኩረት መስክ ምርጫ ያስተባብራል ፤ ዲፓርትመንቶች በጋራና በተናጠል የሚሰጧቸውን ፈተናዎች ደረጃ ይገመግማል፡ ፮ ከየዲፓርትመንቶች የሚቀርቡ የበጀት ጥያቄዎችን ይመረምራል፡ ከአስተያየት ጋር ለአካዳሚክ ምክትል ፕሬዚዳንት ሪፖርት ያቀርባል፡ ጊ የዲፓርትመንቶችን ዓመታዊ ዕቅድ ይመረምራል፡ ስለ ዕቅዱም አፈጻጸም ለአካዳሚክ ምክትል ፕሬዚዳንት ሪፖርት ያቀርባል፡ የዲፓርትመንት ኃላፊዎችን የሥራ ብቃት ይገመ ግማል፡ ተገቢውን የደረጃ እድገትና የደመወዝ ጭማሪ እንዲያገኙ ጥያቄ ያቀርባል፡ አፈጻጸሙንም ይከታ ሀ . የመምህራን ግምገማ እንዲደረግ ያስተባብራል፡ የግምገ ማውንም ውጤት ለመምህራን ያሳውቃል፡ ለአካዳሚክ ም ፕሬዚዳንት ያቀርባል፡ ፲ የአካዳሚክ ማዕረግ ማግኘት የሚገባቸውን መምህራን ለአካዳሚክ ኮሚሽን እያቀረበ ያስፀድቃል፡ ውጤቱንም ለዲንስ ካውንስል ያቀርባል፡ ፲፩ በአካዳሚክ ምክትል ፕሬዚዳንት የሚሰጡትን ሌሎች ተግባራት ያከናውናል ። የዲፓርትመንት ካውንስል መቋቋም ፩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አባላት የያዘ የዲፓርት መንት ካውንስል ይቋቋማል፡ ሀ ) የዲፓርትመንቱ፡ ኃላፊ .. ለ ) የዘርፉ አስተባባሪዎች ዘርፎች የሌሏቸው የዲፓርትመንት መምህራን በሙሉ . ሐ ) ከአስተባባሪዎቹ ( ከመምህራን ) መካከል የሚመረጥ አባልና ፀሐፊ ፪ . የዲፓርትመንቱ ካውንስል ተጠሪነቱ ለአካዳሚክ ኮሚሽኑ ይሆናል ። የዲፓርትመንት ካውንስል ሥልጣንና ተግባር የዲፓርትመንት ካውንስል የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል ፡ ፩ . የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁን ደንቦችና መመሪያዎች መሠረት በማድረግ በዲፓርትመንቱ የሚሰጡ ኮርሶች ደረጃና ብቃት፡ የመምህራን ደረጃና ብቃት ፣ በዲፓርትመንቱ የተመደቡ ተማሪዎችን የአካዳሚክ ብቃት ይመረ ምራል ፡ ያረጋግጣል ፡

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?