አምሳኛ ዓመት ቁጥር ፪
ነ ጋ ሪ ት
የአንዱ ዋጋ 0.60
ማ ው ጫ
የመንግሥት ምክር ቤት ድንጋጌ
፩. አጭር ርዕስ ፤
ቁጥር
በኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ
የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ደቅ የወጣ የመንግሥት ምክር ቤት ድንጋጌ
· · · · · ·
በኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የመንግሥት ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
፵ ፲፱፻፹፫ በዓለም አቀፍ ለማጽ
ገጽ ፪
የመንግሥት ምክር ቤት ድንጋጌ ቁጥር ፲፱፻፹፫
በኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ _ ሪፑብሊክና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስም ምነት ለማጽደቅ የወጣ የመንግሥት ምክር ቤት ድንጋጌ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
ለሁለተኛው የአዲስ አበባ አስተዳደር አካባቢ ልማት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ እንዲውል ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅ በር በልዩ ልዩ ገንዘብ ሆኖ መጠኑ ኤስ.ዲ.አር 27,100,000 (ሃያ ሰባት ሚሊዮን አንድ መቶ ሺህ እስፔሻል ድሮዊንግ ራይትስ) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢ ትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል ነሐሴ ፯ ቀን ፲፱፻፹፪ በዩናይ ትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ በዋሽንግተን ዲ.ሲ ስለተፈረመ ï
የብድሩን ስምምነት የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የመንግሥት ምክር ቤት ያፀደቀው ስለሆነ ፤
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፹፪፫ መሠረት የሚከተለው
ተደንግጓል
ይህ ድንጋጌ « ለሁለተኛው የአዲስ አበባ አስተዳደር አካባቢ ልማት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር የተገኘው ብድር ስምምነት ማጽደቂያ የመንግሥት ምክር ቤት ድንጋጌ ቁጥር ፵፲፱፻፹፫ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
አዲስ አበባ ጥቅምት ፳፮ ቀን ፲፱፻፹፫ ዓም.
ጋ ዜ ጣ
የፖስታ ሣጥን ቁጥር ፩ሺ፲፫ (13)