ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ፳፩ መሠረት ለተጨማሪ መደበኛና ካፒታል :: የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፴፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኣዲስ ኣበባ- ሚያዝያ ፳፯ ቀን ፲፱የኝ ፤ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፵፬ / ፲፱፻፲፯ ዓ.ም የ፲፱የን ፤ በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት ተጨማሪ በጀት ኣዋጅ ገጽ ፪ሺ፳፬ አዋጅ ቁጥር ፬፻፵፬ / ፲፱፻፲፯ የፌዴራል መንግሥት ተጨማሪ የበጀት ኣዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፵፭ / ፩ / እና በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግ ሥት የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር ፵፯ / ፲፱የዋህ ኣንቀጽ | Ethiopia and in accordance with Article 21 of the ተለው ታውጇል ፡፡ አንቀጽ ፩ ይህ አዋጅ የ፲፱፻፮፯ በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት ፬፻፵፬ / ፲፱፻፮፯ ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ እንቀጽ ፪ ከሐምሌ ፩ / ፲፱፻፲፯ ጀምሮ እስከ ሰኔ ፴ / ፲፱፻፲፯ በሚፈጸመው በእንድ የበጀት ዓመት ጊዜ ውስጥ በፌዴራል መንግሥት ከሚገኘው ገቢ ፣ ከውጭ ኣገር ዕርዳታና ብድር ላይ ከዚህ ጋር በተያያዘው ሠንጠረዥ ውስጥ ለተጠቀሱት ሥራዎችና አገል ቀጥሎ እንደተመለከተው ለካፒታል ወጪዎች ብር ፰፻፷፬ሚሊዮን፯፻፳፪ሺህ፫፻ ስም ንት መቶ ስድሳ አራት ሚሊዮን ሰባት መቶ ስድሳ ሁለት ሺህ ሦስት መቶ ብር / በተጨማሪ ወጪ ሆኖ በፌዴራሉ መንግሥት እንዲከፈል የተጨማሪ ተፈቅዷል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ሸ ፩ ገጽ ፫ሺዥ፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፩ ሚያዝያ ፳፯ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም አንቀጽ ፫ ጉዳዩ የሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት የስ ላይ ኃላፊዎች ለየመሥሪያ ቤቶቻቸው ሥራና አገ ልግሎት ከፌዴራል መንግሥት ገቢ በዚህ አዋጅ ለተጨማሪ ሥራዎች የተፈቀደላቸውን ተጨማሪ በጀት በሚጠየቁበት ጊዜ የገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስትሩ እንዲከፍል ተፈቅዶለት ታዟል ፡፡ አንቀጽ ፬ በዚህ አዋጅ የተፈቀደው የተጨማሪ በጀት በ / ፲፱፻፵፯ በጀት ዓመት የበጀት ኣዋጅ ቁጥር ፪፻፲፱ / ፲፱፻፲፮ በተመለከተው መሠረት ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ሚያዝያ ፳፯ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ገጽ ፫ሺ፫፮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፩ ሚያዝያ ፳፯ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓም የፌደራል መንግሥት ተጨማሪ በጀትና የወጪ ኣሸፋፈን ፩ . ወጪ የካፒታል ወጪ ኢኮኖሚ ኣገልግሎት የካፒታል ወጪ ድምር ፪ . የወጪ አሸፋፈን የአገር ውስጥ ገቢ ታክስ ያልሆኑ ገቢዎች የካፒታል ገቢ የአገር ውሰጥ ገቢ ድምር የውጭ ኣገር ዕርዳታ ካውንተር ፓርት ፈንድ እርዳታ የወጪ እርዳታ ድምር የውጭ ኣገር ብድር ካውንተር ፓርት ፈነድ ብድር የውጭ አገር ብድር ድምር የገቢ ፣ የእርዳታ የብድር ድምር ገጽ ፫ሺዥ፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፩ ሚያዝያ ፳፯ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓም የፌዴራል መንግሥት የ 1997 ተጨማሪ ገቢ በጀት የሂሣብ መደብ የገቢ ዓይነት የገቢ ጠቅላላ ድምር የአገር ውስጥ ገቢ ድምር ታክስ ያልሆኑ ገቢዎች ከፈቃድና ሌሎች ክፍያዎች ከተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የመንግሥት ኢንቨስትመንት ገቢ የመንግሥት አክስዮን ትርፍ ድርሻ የብሐራዊ ሎተሪ ትርፍ መደበኛ ያልሆኑ እና ልዩ ልዩ ገቢዎች ልዩ ልዩ ገቢዎች የካፒታል ገቢ የኘራይቬታዜሽን ገቢ ከመልሶ ማበደር ዋና ገንዘብ ተመላሽ የውጭ አገር እርዳታ የካውንተር ፓርት ፈንድ እርዳታ የእንግሊዝ መንግሥት እርዳታ የካናዳ መንግሥት እርዳታ የውጭ አገር ብድር የካውንተር ፓርት ፈንድ ብድር የአፍሪካ ልማት ፈንድ ገጽ ፫ሺ፰፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፩ ሚያዝያ ፳፯ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓም የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥት ተጨማሪ በጀት / 1997 / አስፈጻሚ መ / ቤት በኘሮግራም / ኘሮጀክት ግምጃ ቤት ኢኮኖሚ አገልግሎት የውሃ ሃብት ልማት ሚኒስቴር የመስኖና ሃይድሮ ፓወር ግድብ ሥራዎች ልማት የከሰምና ተንዳሆ ግድብና መስኖ ልማት ኘሮጀክት የመሠረተ ልማት ሚኒስቴር ኣገር አቀፍ የኤሌክትሪክ ማስፋፊያ ኘሮግራም የገጠር ኤሌክትሪክ ሥርጭት ኘሮጀከት የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን የኤርፖርቶች መሠረተ ልማት ግንባታ ቦሌ የመገናኛ መሣሪያዎች ኮንትሮል ታወርና ናቭኤድ ሥራዎች ፓከጅ 3 / በሲቪል አብዬሽን የሙያ ዘርፍ አቅም ግንባታ የአቪዬሽን ማሰልጠኛ መሣሪያዎች ግዥና ተከላ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መንገዶችን ማጠናከር ሚሌ- ሎጊያ በተለዋጭ መንገድ / ዋና መንገዶችን ማሻሻል አርባምንጭጂንካ / ድልባና / የአገናኝ መንገዶች ግንባታ ዱርቤቴ - ገላጐ / ሻውራ የፖሊሲ ድጋፍና አቅም ግንባታ መሣሪያዋችና መለዋወጫዋች ግዥ 26 የአ የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ሁመራና ጅጅጋ አይሮኘላን ማረፊያዎች ግንባታ