ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ለማፅደቅ የወጣ ማርሚያስችል የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥራሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፴፭ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዲስ አበባ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፲፰ አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፱ / ፲፱፻፲፰ ዓ.ም ከናይጄሪያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ መንግሥት የተደረገ የአየር አገልግሎት ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ገጽ ፫ሺ፬፻፴፯ አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፪ / ፲፱፻፵፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና ሰናይጄሪያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ መንግሥት መካከል የተደረገ የአየር አገልግሎት ስምምነት አገልግሎት ለመጀመር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ እና በናይጄሪያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ | of Ethiopia and the Government of Federal Democratic መንግሥት መካከል እ.ኤ.አ በጁላይ ፭ ቀን ፪ሺ፭ | Republic of Nigeria was signed in Abuja on 5 day of በአቡጃ የተፈረመ በመሆኑ ፤ ስምምነቱ በሥራ ላይ የሚውለው በዓለም አቀፍ ስምምነት አፈጻጸምን በተመለከተ ሕገ መንግሥታዊ ሥነ - ሥርዓቶች መፈጸማቸውን ሁለቱ ተዋዋይ ወገኖች | the Agreement shall come into force on the date of the በዲፕሎማሲያዊ መንገድ እርስ በርሳቸው ካስታወቁበት | last notification of notes from either contracting parties ዕለት ጀምሮ እንደሚሆን በስምምነቱ ውስጥ የተመለ | confirming its ratification in accordance with its laws ከተ በመሆኑ ፤ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክ ራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት | of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ሰኔ ፲፫ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 55 Sub - Article ( 1 ) and ( 12 ) of the Constitution it is ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፵፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና hereby proclaimed as follows : / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቅ , ፲ሽ፩ ወልደጊዮርጊስ ገጽ ፫ሺ፪፻፴፰ ፌዴራል ጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፭ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ከናይጄሪያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ መንግሥት የተደረገ የአየር አገልግሎት ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፪ / ፲፱፻፲፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ . ስምምነቱ ስለመፅደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በናይጄሪያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ መንግ ሥት መካከል እ.ኤ.አ. ጁላይ ፭ ቀን ፪ሺ፭ አቡጃ ላይ የተፈረመው የአየር አገልግሎት ስምምነት ፀድቋል ፡፡ ፫ የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር ሥልጣን የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር ስምምነቱ በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ፡፡ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም. የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት