የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ስምንተኛ ዓመት ቁጥር አዲስ አበባ ሰኔ ፳፱ ቀን ፪ሺ፬ ዓ.ም
አዋጅ ቁጥር ፯፻፶ / ፪ሺ፬ ዓ.ም
በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ | Agreement between the Federal Democratic ግብርን _ ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን | Republic of Ethiopia and the Arab Republic of Egypt ማጭበርበር ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ | for the Avoidance of Double Taxation and the ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በግብፅ አረብ ሪፐብሊክ | Prevention of Fiscal Evasion with Respect to Taxes መንግሥታት መካከል የተደረገው ስምምነት ማፅደቂያ
አዋጅ ቁጥር ፯፻ Y / ፪ሺ፬
በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በግብፅ አረብ ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል የተደረገውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ያንዱ ዋጋ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
እና በግብፅ አረብ ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል በገቢ | Government of the Federal Democratic Republic of ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን | Ethiopia and the Arab Republic of Egypt for the ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር | Avoidance of Double Taxation and the Prevention of ለመከላከል የሚያስችል ስምምነት እ..... ሴፕቴምበር | Fiscal Evasion with Respect Taxes on Income was ፲፭ ቀን ፪ሺ፲፩ በካይሮ ከተማ የተፈረመ በመሆኑ
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት | Representatives of the Federal Democratic Republic
በመሆኑ ፧
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ (፩) እና (፲፪) መሠረት | Article 55 sub - article (1) and (12) of the Constitution
የሚከተለው ታውጇል ፡፡